Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የመጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/040/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለዉን በተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ኮንዶሚኒየም ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/039/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ13/01/2019 ዓ/ም እና 16/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Sep 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/025c2ead-6c2f-47dd-bad2-ae5567078384/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Medical Equipment and Supplies”
Ministry of Defense : Procurement of Medical Equipment and Supplies
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደ/ጽጌ/ቅ/ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን የውሃ ጉድጓድ ለመቆፈር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Apr 01, 2026) በኢ/ኦ/ተ/ቤ/በሕ/ስ/ህ/ስ/የደ/ጽጌ/ቅ/ዑራኤል ቤተ ክርስቲያንየጨረታ ቁጥር፡- ደ/ጽ/ቅ/ዑ/220/2018 በኢ/ኦ/ተ/ቤ/በአ/አ/ህ/ስ/የደ/ጽጌ/ቅ/ዑራኤል ቤተክርስቲያን በፀበል ቦታ ውስጥ አንድ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለመቆፈር በግልጽ
በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ግንባታዎችና አቅርቦቶች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት እና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ
ቡና ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/027/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጨረታ ቁጥር -25/2018 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የድርድር የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ
የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዉ.ስ.ኮ.) ዋናው መ/ቤት የተለያዩ ስራዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር NCB WWC 13/2018 የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዉ.ስ.ኮ.) ዋናው መ/ቤት
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አሰተዳደር ኢኮኖሚ ከላሰተር ፋይናንስ ዩኒት ለከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ኤሌትሮኒክ ዕቃዎች እና መንገድ ዳር መብራት ፓዉዛ አንፖል እና ሌሎች የመብራት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታዉቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በ2018 በጀት ዓመት በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አሰተዳደር ኢኮኖሚ ከላሰተር ፋይናንስ ዩኒት ለከተማ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የኮንክሬት ቱቦ (RC-Pipe 48 Ø) መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የኮንክሬት ቱቦ (RC-pipe 48Ø ዲያሜትር) ምርት የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች