Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ /አሁን በሚገኙበት
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/036/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ.
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የተለያዩ መኖሪያ ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በሸካ ዞን የቴፒ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ቧንቧና መገጣጠሚያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በሸካ ዞን የቴፒ ከተማ ውሃ አገልግሎት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ለከተማ አቀፍ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስተዳደር
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የዘር መቋጠሪያ ከረጢት (pp Bags)፣ የተለያዩ የምርት መሰብሰቢያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/NCB/001/2019 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለ2019 በጀት ዓመት፡– Harvesting Packing & Bagging
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/011/2018 ሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በሸገር ከተማ የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ፈርኒቸሮችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂይ ጨረታ ቁጥር፡_002/2019 በሸገር ከተማ የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ CCTV CAMERA በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/NCB/002/2019 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለ2019 በጀት ዓመት፡– CCTV CAMERA በግልጽ ጨረታ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና መ/ቤት የተለያዩ ዘመናዊ ፈርኒቸሮችን ግዥ እና ወልቂጤ ከተማ የሚገኘውን የኮንክሪት ምሰሶ ማምረቻ ንብረቶችን፤ ለመንቀል፣ ለማንሳትና ወደ ምትክ ቦታ ለማዛወር የአገልግሎት ሥራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-004/2018ሎት-1 እና ሎት-2 ተቋማችን በአዲስ አበባ ጎፋ በሚገኘው ማዕከላዊ ዕቃ ግምጃ
Komari Beverage PLC is Seeking to Identify and Prequalify Experienced Suppliers for the Production and Supply of Point-of-Sale Materials (POSM).
2merkato.com (Aug 27, 2026) Expression of Interest (EOI) – POSM Supply & Production Services Company: Komari Beverage PLC EOI Reference:
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆስፒታል የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆስፒታል ነሃሴ 17/2019 ዓ ም እስከ እሁድ ጳጉሜ 01