Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 37/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
አማራ ባንክ አ.ማ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ተ.ቁ አገልግሎት ላይ የዋሉ የዕቃ አይነቶች መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተለያዩ አገልግሎት ላይ የዋሉ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Government (May 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/88567c1c-48c7-44de-b193-b684ad8e6aef/open Invitation to Bid Procurement of Spare Parts Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0371-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market
Ministry of Revenue: Procurement of Spare Parts
Government (May 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d6c8d5ee-e980-4916-9fa2-b0109e373c02/open Invitation to Bid “Procurement of Electronics Equipment” Procurement Reference No: AU-NCB-G-0036-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market
Ambo University: Procurement of Electronics Equipment
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሎጅና ሪዞርቶች (ጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ∶ ሃላላ ኬላ ኢኮ ሎጅና ወንጪ ኢጃ ኢኮ ሎጅ) የሚሆኑ የመንገድ ዳር ምልክቶችን (supply and Installation of Lodge and Resort Roadside Traffic Signage) የሚያቀርቡና የሚተክሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሥራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: GGP-T641 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሎጅና ሪዞርቶች (ጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ∶
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ፣ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ስር የሚተዳደርው የአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ውስጥ ለሦስት (3) ዓመታት የመሬት ገጽታ ጥገና አገልግሎት ለመስጠት ብቁ እና ልምድ ካላቸው የአገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ SSNT-T640 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ፣ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ስር የሚተዳደርው የአርባ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሉ የቀረቡትን
የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2019 ዓ.ም. የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ በ2019 ዓ.ም. የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች እና የመኪና እቃ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ቁጥር፡ ገቢዎች ቢሮ/ቢ/ግ/ጨ/01/2019 የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ በ2019 ዓ.ም ከተፈቀደለት በጀት ላይ
የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አፍሪካ ሴክስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ ጥበብ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ሰላምና ጸጥታ ጽ/ቤት ለከተማው ፓትሮል አገልግሎት የሚውል ፒካፕ ደብል ጋቢና ተሽከርካሪ በ2019 በጀት ዓመት በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ አከራዮችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/19 በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ሰላምና ጸጥታ ጽ/ቤት ለከተማው
The Ethiopian Electric Utility (EEU) Invites Eligible Original Manufacturers to Participate in the Prequalification and Registration of Strategic Partnership Suppliers for the Supply of Electrical Distribution Materials.
Ethiopian Herald (Sep 09, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST PREQUALIFICATION AND REGISTRATION OF STRATEGIC PARTNERS FOR THE SUPPLY OF
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ቤ/ቤት