Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 08, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/13/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት የተገለጹ ግባቶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሎት 1. የባቄላ ክክ፣

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፁ መያዣዎችን ለመጀመሪያ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩ ደንበኞች ከባንኩ የተበደሩትን ገንዘብ መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ ያስያዟቸውን ንብረቶች ባንኩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲዳማ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026)  የጨረታ ቁጥር 001 የሲዳማ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2019 በጀት ዓም በአዲስ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የአገር አቀፍ ግልፅ  ጨረታ  ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በዝቋላ ወረዳ

የካ ጣፎ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 የካ ጣፎ የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የፈለገ ህይወት ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ፈ/ህ/ጤ/ጣ/001/2019 ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና

St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement for Linear Imager

Government (Sep 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e9f4ebdb-e2ba-4260-abda-03432838c171/open Lot Information

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት በወረዳ 04 ስር የሚገኘው ጀሞ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለስራ የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ የህትመት ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 024/18 ድርጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እና ለስራ የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ የህትመት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሁመራ አየር ማረፊያ የፌዴራል ፖሊስ መኖሪያ ቤት ግንባታ፣ 4 (አራት) የጥበቃ ማማዎች ግንባታ እና የፌዴራል ፖሊስ መኖሪያ ቤት ጥገና (Construction of Federal Police Residence, 4 (Four) Blocks of Watchtowers and Maintenance of Existing Federal Police Residence Building at Humera Regional Airport) ብቁ የሆኑ ደረጃ-4 እና ከዚያ በላይ የመንገድ/ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር የከብትና እና የዶሮ ተረፈ ምርቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EL-LS-2026-083 ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለጹትን የከብትና እና