Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/032/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992  በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪ ስም

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሪፕል ኢፈክት ኢትዮጵያ ከስታር ባክስ ፋዉንዴሽን (Starbucks Foundation) ጋር በመተባበር በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ወረዳ የሚገኙ አነሰተኛ የመሬት ይዞታ ያላቸው ሴት አርሶ አደሮችን አቅም ማጎልበት (Resilient and Empowered Women and Girls Project) ለተባለዉ ፕሮጀክት ለተጠቃሚ አርሶ አደሮች የሚሆን የሽግግር የንብ ቄፎ(Transitional Top Bar Hive) ህጋዊ ፈቃድ ካላቸውና በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ በ14/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የውብፀሀይ አፈወርቅ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንድወሰን አፈወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/96322 በ6/02/2017

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ስር ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የእስቴሽነሪ እና የጽዳት እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና

የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ የ2019 በጀት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ የ2019 በጀት ዓመት የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች

በጋሞ ዞን የሠላምበር ከተማ አስ/ር ፋ/ፕል ዩኒት ህንፃ መሣሪያዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር እንዲሁም ጀነሬተር በግልጽ በጨረታ ማስታወቂያ ለመግዛት ይፈልጋል

Oromia Construction Corporation (OCC) Invites Eligible Bidders for the Design and Build of its Office Interior Work and Front Greenery Work.

Addis Zemen (Sep 01, 2026) INVITATION FOR BID TENDER Ref. NO.: NCB/OCC-040/2026 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite

የባጃጅ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ገብረእግዛአብሔር መሀሪ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሌሊሴ ደገፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክ/ከ የሲዳ አዋሽ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለሰክቴር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ቋሚ ዕቃዎች) እና የደንብ ልብሶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 12 ስር በመጋቢት 28 ቅድ/አ/አ/መካ/ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚዉሉ እቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር፡ መጋቢት 28 ቅድ/አ/አ/መካ/ደ/ት/ቤት/01/2019 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በወረዳ 12 ስር

Mizan Tepi University፡ Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Sep 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/071e7228-6af7-4e3c-9484-3fe7508fbb65/open Lot Information