Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/032/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992  በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪ ስም

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሪፕል ኢፈክት ኢትዮጵያ ከስታር ባክስ ፋዉንዴሽን (Starbucks Foundation) ጋር በመተባበር በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በንሳ ወረዳ የሚገኙ አነሰተኛ የመሬት ይዞታ ያላቸው ሴት አርሶ አደሮችን አቅም ማጎልበት (Resilient and Empowered Women and Girls Project) ለተባለዉ ፕሮጀክት ለተጠቃሚ አርሶ አደሮች የሚሆን የሽግግር የንብ ቄፎ(Transitional Top Bar Hive) ህጋዊ ፈቃድ ካላቸውና በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ በ14/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የውብፀሀይ አፈወርቅ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንድወሰን አፈወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/96322 በ6/02/2017

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Oromia Agricultural Research Institute Invites Sealed Bids for the Construction, Renovation, and Maintenance of Research Infrastructure (G+1 Building) at the Bako Agricultural Mechanization/Engineering Research Center in Oromia.

በድሬዳዋ ከተማ አስተዳዳር የፕሮጀክት ግንባታ ጽ/ቤት ሚኒባስ ተሽከርካሪዎችን ማቅረብ የሚችሉ የትራንስፖርት ማህበሮችን ወይም ግለሰብ ባለንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Aug 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/አስ/የፕ/ግ/ጽ/ቤት/ግ/ጫ/0002/2019 በድሬዳዋ ከተማ አስተዳዳር የፕሮጀክት ግንባታ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ የስራ ክፍሎች ለሠራተኞች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 13 ገርጂ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ13

Wollo University፡ Procurement of Food and Beverages

Government (Sep 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f74d16c9-50ab-44a8-ac1a-e0752ac4bb3f/open

በአራዳ ክፍለ ከተማ የደጃ/በላይ ዘለቀ ቁ1 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ለትምህርት የሚያስፈልጉ ዕቃዎች፣ የቋሚ ዕቃ ለመግዛት፣ የጽዳትና ጥበቃ የደንብ ልብስና የመምህራን ጋውን ስፌት ለማሰፋት ይፈልጋል

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በተቋሙ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሊያሰራ ላቀደው የአንድ ማዕከልና የላንድስኬፕ ስራ ለማሰራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2019 በጀት ዓመት በተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ስራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ የመኪና ቦሎ መለጠፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣ ትንሹ ማስታወሻ ደብተር እና የማስታወቂያ ባንዲራ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Waajjirri Maallaqaa Aanaa Tulluu Diimtuu Beeksisa Caalbaasii Ifaa Bittaa Meeshaalee Fi Uffata Seeraa Hojjettootaa Kan Bara Baajataa 2019 Baasee Jira.

Addis Zemen (Sep 01, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakk.01/2019 Bulchiinsa Magaalaa Shaggar Kutaa Magaalaa Kooyyee Facceetti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Tulluu

በአዲስ አበባ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ውስጥ የሚገኘው የአዲስ ዘመን አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል