Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጀንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ
ተስፋ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን የባንክ አክሲዮኖችን በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ጎህ ቤቶች ባንክ አ.ማ. የባንክ አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/032/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጃኬት ግዥ ጨረታ አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/2025/26/23 1. ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ
ብርሃን ባንክ አ.ማ. በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ፖስታ ያገለገሉ የቴክኖሎጂ ዕቃዎች እና የተለያዩ ብረታብረቶች እና ቆርቆሮዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 22, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 14/2018 ዓ.ም የአገለገሉ የቴክኖሎጂ ዕቃዎች እና የተለያዩ ብረታብረቶች እና ቆርቆሮዎች
የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን የተለያዩ የስፖርት ዕቃዎች ግዢ
Addis Zemen (Apr 22, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ድ/ዳ/አስ/ወ/ስ/ኮ/መደበኛ/01/2018 መ/ቤታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት አንድ የተለያዩ የስፖርት ዕቃዎች
በማኅበረ ቅዱሳን ደብርሃን ማዕከል የኢንቨስትመንትና ሀብት ልማት አስተዳደር ለአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት ተመራቂ ተማሪዎች የተመራቂ ተማሪዎች መጽሔት ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደብማ 25/2018 በማኅበረ ቅዱሳን ደብርሃን ማዕከል የኢንቨስትመንትና ሀብት ልማት አስተዳደር
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለበት 1 /አንድ/ ያገለገለ ተሽከርካሪ ለ3ኛ ጊዜ እና 1 (አንድ) ያገለገለ ጄኔሬተር ለሁለተኛ ጊዜ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገለ ተሽከርካሪ እና ጄኔሬተር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለበት
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት የቁም ደን ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Lessan (Apr 22, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት በደ/ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያና ተሁለደሬ
በኢትዮጵያ ፌ/ዴ/ሪ የጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት የተሸከርካሪ መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0a80f53d-696c-4cb3-b6cf-84e53d3905f5/open Lot Information
Houses of Peoples Representative፡ Procurement of Different Kaki Posta
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/609f8589-e15d-44b2-9e1c-e6f49d720b2d/open Lot Information
Bule Hora University፡ Procurement of Spare Parts for JONGFING Vehicles
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e1021c57-0204-4698-887d-48e755be43d0/open Lot Information
Ethiopian Wildlife Conservation Authority: Procurement of Uniforms
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/525c8966-fe62-4c21-824d-7f499c3ee50e/open Lot Information