Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 08, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/13/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት የተገለጹ ግባቶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሎት 1. የባቄላ ክክ፣

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፁ መያዣዎችን ለመጀመሪያ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩ ደንበኞች ከባንኩ የተበደሩትን ገንዘብ መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ ያስያዟቸውን ንብረቶች ባንኩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/78bf813a-3a29-4900-ad6f-c07d2c5b3383/open Lot Information

በማዕከላዊ ክልል በጉራጌ ዞን የእንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሴክተር መሥርያ ቤቶች አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ ንብረቶች፣ ሞተሮች፣ ሌሎች የሞተር ስፔር ፓርቶች፣ ያገለገሉ ጀኔሬተሮች፣ ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች፣ አዲስ የብስከሌት ጎማዎች፣ የፕላስቲክ ኮንዲቶች፣ የቱቦ ፐርሊኖች፣ የብርት በርሜሎች፣ የሞተር ቸርኬዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/05/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የክልሉ ንብረት የሆነውን በክልሉ ገንዘብ ቢሮ ግቢ፣ በተለያዩ የዞን መአከሎች የተለያዩ ጋራጆች ውስጥና በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ኮምባይነር (Combiner Brand: Kubota Country of Origin China) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 23, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻው ከዚህ በታች የተገለፀውን ተበዳሪ ለሰጠው

የቤቱ ስፋት 175 ካ/ሜ ከግቢው ለቤቱ የሚደርሰው በተነጻጻሪ ድርሻ 251 ካ/ሜ በጠቅላላ በፕሮፖርሽን ለቤቱ የሚደርሰው የቦታ ስፋት 426 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሀይሉ ኢብሳ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ገረመው ኢብሳ መካከል ስላለው የፍርድ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት የመድሃኒት እና የህክምና መገልገያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ

የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ለቃሊቲ ማሰልጠኛ ማዕከል የሚሆን የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8adfe7d0-0022-4a71-b857-c9157babab57/open Lot Information

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል የወንዝ ድንጋይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/563562ef-e963-4c95-b4f3-4fdfe648587e/open Lot Information