Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Jun 15, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለ3ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሕንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ስር ያሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል። ስለሆነም በዘርፉ ልምድ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 57/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Aksum University: Procurement of Construction Materials
Government (May 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/84a8a9ed-5740-4dc2-8ed6-7e0a67f69c40/open Invitation to
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የሃይቤድ፣ ሎውቤድ እና የጭነት መኪና ከነተሳቢው አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 11, 2026) የሃይቤድ፣ ሎውቤድ እና የጭነት መኪና ከነተሳቢው የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/13/2018
Addis Ababa Design and Construction Work Bureau: Procurement of Building Construction
Government (May 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2f443f86-3556-4957-9394-e8ee0d55972f/open Invitation to
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለውሃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የውሃ ሰብመርሴብል ፓምፕ እና ሞተር ከነሙሉ አክሰሰሪው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 11, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለውሃ ጽ/ቤት
ፍልውሃ አገልግሎት ደርጅት የፕሪንተር ፎቶ ኮፒ፤ ፋክስ ስካነር ጥገና እና ቀለም ሙሌት ግዥ እና የፓወር ኢንቨንተር /Power Inventor/ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 11, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የሚወጡ የእቃ/ የአገልግሎት ግዥ ፍልውሃ አገልግሎት ደርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን እቃ አገልግሎት
The Ethiopian Association of Startup Ecosystem is Seeking a Service Provider for Development and Enhancement of Startup Deal Room & Ecosystem Collaboration Platform
2merkato.com (May 12, 2026) Terms of Reference (ToR) Development and Enhancement of Startup Deal Room & Ecosystem Collaboration Platform 1. Background
Awash Bank S.C. Invites Technically Competent and Commercially Competitive Proposals from Bidders for the Supply and Implementation of the Adobe Creative Cloud Enterprise and Envato Elements Enterprise Licenses
Addis Zemen (May 11, 2026) Invitation to Bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number Re-Bid AB/ IT/15/2025/26. 1. Awash
Hibret Bank Would Like to Invite Interested, Eligible and Qualified Grade 5 and Above Building Contractors for the Wall and Ceiling Panting Works for the Bank’s Head Quarter Building Located in Addis Ababa.
Addis Zemen (May 12, 2026) BID INVITATION Bid ref. HB/031/2026 Hibret Bank would like to invite interested, eligible and qualified
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Different Good & Services
Addis Zemen (May 11, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER BID AB-34-2025/26 1. Awash Bank