Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ የሩዝ የምግብ እህል ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ05/2018 በኢትዮጵያ የግብርና
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በቦንጋ ቅርንጫፍ ተከማችቶ የሚገኘውን ሩዝ የምግብ እህል ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ
በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ምንጣፍ ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ-16/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 039፣ 040፣ 041፣042፣043/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በቋራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኝ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ለይቶ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በቋራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኝ ሴ/መስሪ ቤቶች በ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን በCIP በጀት የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለሚያሰራው የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች የተጫራቾች ደረጃ GC፣ RC ደረጃ 6 እና በላይ የግንባታ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን በCIP በጀት የነፋስ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጭልጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጭልጋ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጭልጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጭልጋ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት
የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Be’kur(Dec 29, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ አቶ አስፋው ታሪክ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር
Ethiopian Electric Utility (EEU) Invites Bids for the Construction of Kotebe Garage and Workshop Watchtower, and for Maintenance, Renovation & Construction Work at EEU Offices.
Addis Zemen(Jan 01, 2026) Invitation for Bid No. EEU/F&FP/NCB-016/2018 The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to purchase the procurement For
Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Request for Proposals Records Appraisal, Classification, and Cataloguing Services for Saris and Kality Warehouses Collections
Ethiopian Herald(Jan 01, 2026) INVITATION FOR BIDS (Bid No. ESO/PPMD/009/2025) Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to
Ethiopian Insurance Corporation Invites Bids for the Supply of LED Screens for its District and Branch Offices in Addis Ababa and Outlying Areas
Ethiopian Herald(Jan 01, 2026) INVITATION FOR BIDS (Bid No. ESO/PPMD/011/2025) Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ በጋዜጣ አወዳድሮ የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ለመጀመሪያ ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኙው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን
የደጀን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለኮሌጁ አገልግሎት የሚዉሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደጀን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለኮሌጁ አገልግሎት የሚዉሉ ማለትም ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽህፈት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣