Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር በጨረታ ቁጥር ቀ/ጤ/ ጣቢያ 3/2018 በጀት ዓመት ለጤና

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር መድሃኒት፣ የላብራቶሪ ሬጀንቶች እና አላቂና ቋሚ የሕክምና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) Correction Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) was published in Addis Zemen Newspaper on 9 and 10 May, 2018E.C on page 27 procurement Reference number: Re-Bid

Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Would Like to Notify Bid Correction

Addis Zemen (May 22, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-35-2025/26 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed

Awash Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items.

Government (May 22, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/52a0cad4-bbf5-4942-b7dc-80871acc393b/open  Invitation to Bid Procurement of Food and Beverages Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0434-2018-BID-Open-Re-bidProcurement

Medium Tax Payers No.2 Branch Office , Ministry of Revenue Procurement of Food and Beverages

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅህፈት ቤት በከተማ አስተዳደር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ፓትሮል መኪና ሙሉ ጥገና ለማድረግ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ባላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ አንድ የሰራተኞች ሰርቪስ /Midi Bus/መኪና እና አንድ ፒካፕ መኪና በጨረታ ሰነዱ በተቀመጠው ስፔሲፊኬሽን መሰረት ለማቅረብ ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Immigration and Citizenship Service: Procurement of Car Tyre

Government (Apr 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8f98eec5-056f-4ea6-8a18-adea4b218340/open

ካፋ ዞን የደካ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የደካ ጤና ጣቢያ አጥር ፊለፊት ለማሳጠር ፈልጎ በተዘጋጀው የስራ ዝርዝር እና ዲዛይን መሠረት በ2018 ዓ.ም በጀት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 3 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Potential Contractors or Eligible Bidders for the Procurement of the Supply and Installation of Street Light With Smart Pole for Ambo- Guder Project Bidders Must Meet Specific Licensing and Registration Requirements.

የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር YS/C/d NCB03/2018 ዓ.ም. የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ እ/ሀ/ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት የእንሰሳት መድሃኒት እና ለመቀ/ገ/ወ/ትም/ጽ/ቤት እና ግ/ጽ/ቤት በሶቆጣ ቀል ኪዳን ፕሮግራም በጀት በድጋሜ የአትክልት ዘር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰመራ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች