Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 20, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ለአቶ ምእራፍ ተገኘ አለሙ በሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት ለግብርና ሜካናይዜሽን ፕሮጀክት አገልግሎት ዘርፍ አከራይቶ የነበራቸውን የእርሻ መሳሪያዎች ተከራዩ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የተለያዩ የእርሻ መሳሪያዎች በድርድር ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ኢፕድ 021/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ለህጻናት ማቆያ የሚያገለግሉ የዴይ ኬር ዕቃዎች

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ለህጻናት ማቆያ የሚያገለግሉ የዴይ ኬር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለሴፈቲኔት ፕሮግራም የሙያ የግንባታ ሥራ ማስፈፀሚያ አገልግሎት የሚውል ቡሎኬትና ሎካል ማቴርያል በሴፊቲኔት ከፀደቀ በጀት

የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለሴፈቲኔት ፕሮግራም የሙያ የግንባታ ሥራ ማስፈፀሚያ አገልግሎት የሚውል ቡሎኬትና ሎካል ማቴርያል በሴፊቲኔት ከፀደቀ በጀት በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d064941c-c955-4a6e-8b7c-e41b4801daa3/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0576-2018-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ቀለሞች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር 10ሺ ሊትር የሚይዝ የውሃ ሮቶ እስከነገጠማው ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5a8c7d46-6f43-4f66-b7ff-54adfa26a177/open Lot Information

ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) BID Ref # FIDO/0012/2026  Date March 27, 2026 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር

ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ስራዎችን የሚሰሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የኮንስትራክሽን ስራዎችን የሚሰሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:: ስለሆነም

አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ የአረንጓዴ ቦታ (Garden) ለማከራየት በመፈለጉ ፍላጎት እና ችሎታ ያላቸውን ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአረንጓዴ ቦታ (Garden) ለማከራየት ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026)  የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አዓኮማ አ.ማ 13/2018 አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ የአረንጓዴ ቦታ (Garden)

በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግ.ማ የተለያዩ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪሎ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የተለያዩ መለዋወጫዎችን በኪሎ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግ.ማ የተለያዩ ተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ

Nib International Bank Announces an Extension of the Bid Closing and Opening Dates for Bid Ref. No. NIB/57/2025/26.

Reporter (Mar 29, 2026) Nib International Bank EXTENSION OF BID CLOSING AND OPENING DATE It is to be recalled that

CARE Ethiopia Invites Contractors of Category Six (6) WWC/GC and Above to Bid on the Construction of Water Infrastructure Across Six Lots in West Hararghe Zone, Oromia Region.

Reporter (Mar 29, 2026) BID INVITATION for the construction of water infrastructure for domestic water supply provision at villages/kebele of

በመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በምዕራብ ሪጅን ለቢሮ ኪራይ አገልግሎት የሚውል ቤት/ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ5 (አምስት ዓመት) ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 30, 2026) የቢሮ ኪራያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በምዕራብ ሪጅን ስር የሚገኙ ለ

ነባር አጠቃላይ ንግድ አ/ማህበር በማሳደሰ ላይ ላለው ህንጻ (G-0) ላይ ለሚያሰራው የኮርኒስ ሥራ በጫረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ነባር አጠቃላይ ንግድ አ/ማህበር በማሳደሰ ላይ ላለው ህንጻ (G-0) ላይ ለሚያሰራው የኮርኒስ ሥራ