Re-Invitation Tenders in 2021
Government (May 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/562ed7ab-0eca-4d11-b74d-6e91a29a40e4/open Invitation to Bid Procurement of Printing and Publishing Services Procurement Reference
Educational Assessment and Examinations Service Procurement of Printing and Publishing Services
Addis Zemen (May 21, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኬኒኮአመኬፋ 006/2018 በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን የምርት ማሸጊያ እቃዎች በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ልምድ፣ ችሎታና ፍላጎት
በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ፋብሪካ ብዛቱ 83,200 ባለ 50 ኪሎ ግራም የአልሚኒየም ሰልፌት ምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ ከሀገር ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 18, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19 /2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የወንዶች የዉበት ሳሎን የአገልግሎት ግዥ ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የወንዶች የዉበት ሳሎን የአገልግሎት ግዥ ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት መግዛት ይፈልጋል
2merkato.com (May 21, 2026) REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) This notice is placed on behalf of UNECA. You are therefore requested to direct all your queries to United Nations Economic
UNECA Invites Eligible Bidders for the Procurement of Supply and Installation of Outdoor Welcome Signage at UNECA Compound.
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በስሩ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በስሩ ለሚገኙ
በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የእስቴሽነሪ አይነቶች እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ/001/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእምድብር ከተማ
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መድን ድርጅት ስም ተመዝግበው ድርጅቱ ሲጠቀምባቸው እና ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የተረከባቸውን፡- ተሽከርካሪዎችን
በደቡብ ወሎ ዞን የንግስት ዘውዲቱ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ምግብ አገልግሎት ለህሙማን እና የኮብልስቶን ሥራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የንግስት ዘውዲቱ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሎት 1. ለሆስፒታሉ ምግብ አገልግሎት
የአዊ /ብሔ/ዞን/ከፍ/ቤት የመኖሪያ ቤቶች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Aug 17, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ቲሊሊ ሔርሜላ ሆቴል የሚጣል የቁብ ማህበር ዳኛ እነ ደሴ በቀለ በአፈ/ተከሳሽ 1ኛ.
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የመኪና ጎማ ከነካለመዳሪው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የመኪና ጎማ ከነካለመዳሪው በግልጽ ጨረታ
የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለዞን ባለበጀት የመንግስት ሴ/መቤቶች 45 የተሽከርካሪ ኢንሹራንስ ዋስትና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ይዞ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለዞን ባለበጀት የመንግስት ሴ/መቤቶች 45
Dire Dawa University፡ Procurement of Construction Materials
Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e403b402-bfd8-4592-8195-3a7ee34a6caf/open Lot Information