Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE
የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ
በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ በሎት 1 ፡– ፎቶና ቪዲዮ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ፣ UTP- Cable 305 M፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link 8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
CARE Ethiopia is Seeking Eligible and Competitive Bidders to Provide Consultancy Services for Advocacy and Communication Capacity Development as Part of the ‘Women Lead in Emergency Project’.
Reporter (Aug 09, 2026) CARE Ethiopia is seeking eligible and competitive bidders to provide consultancy services for Advocacy and Communication
Vision Fund Micro Finance Institution S.C. is Inviting Sealed Bids for the Procurement of a Server for its Data Center.
Reporter (Aug 09, 2026) Invitation for bid for the Procurement of Server for Data Center Vision Fund Micro Finance Institution
ብርሃን ባንክ አ.ማ. ሐረር ከተማ ላይ ሲጠቀምባቸዉ የነበሩ ሁለት ባለ 20 KVA ያገለገሉ PERKINS’ እና LISTER ጀነሬተሮችን ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባሉበት ሁኔታ ሐረር ከተማ ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 09, 2026) ያገለገሉ ጀነሬተሮች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ-01/19 ብርሃን ባንክ አ.ማ. ታዳሽ የሃይል ምንጭ አማራጮችን የመጠቀም
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Reporter (Aug 09, 2026) እርማት፡- እሁድ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ቅጽ 31 ቁጥር 2736 ክፍል 1
The Fred Hollows Foundation Ethiopia (FHFE), an International Humanitarian Organization, Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Supply and Delivery of Smartphones that Meet Minimum Technical Specifications for Project Implementation.
Reporter (Aug 09, 2026) Invitation to Bid Bid N°: FHFE /IFB/04/2026 The Fred Hollows Foundation Ethiopia office (FHFE) an international
ገነተ ልማት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 03 የቤት ቁጥር 755 እና በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የቤት ቁጥር 542 የሆኑትን ሕንፃዎች እና በድርጅቱ ስም የሚገኙትን ንብረት በገበያ ዋጋ እንዲጠናለት እና የንብረቶች አቻ ግምቱን በባለሞያ ለማስጠናት ይፈልጋል
Reporter (Aug 09, 2026) የሕንፃ እና ቋሚ ንብረት የዋጋ አቻ ግምት ትመና የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ገነተ ልማት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል
CARE Ethiopia is Seeking Eligible and Competitive Bidders to Provide Consultancy Services for Financial Management Capacity for the Development Women Lead in Emergency Project.
Reporter (Aug 09, 2026) Bid Advertisement for Consultancy Service on Financial Management Capacity for Development Women Lead in Emergency Project Bid Reference
የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ማህበራት ህብረት (ሲሲአርዲኤ)/ኮር ግሩፕ ፓርትነርስ ፕሮጀክት ለማህበረሰብ በጎ ፈቃደኞች የሚውሉ 6,700 የካንቫስ ቦርሳዎችን ለማምረትና ለማቅረብ ብቃትና ልምድ ያላቸውን አቅራቢዎች በዚህ ክፍት ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል
Reporter (Aug 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የካንቫስ ቦርሳ ግዥ የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ማህበራት ህብረት (ሲሲአርዲኤ)/ኮር ግሩፕ ፓርትነርስ ፕሮጀክት ለማህበረሰብ በጎ
የእናት ባንክ አ.ማ. ወፍጮ ቤት እና መኖሪያ ቤት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 09, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን