Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ ለ 3ኛ ጊዜ አየር ላይ የዋለ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ.ፌ.መ.ህ.ግ.ፕ.ጽ/ቤት 03 /2018 በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 35/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ21/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር በጨረታ ቁጥር ቀ/ጤ/ ጣቢያ 3/2018 በጀት ዓመት ለጤና

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር መድሃኒት፣ የላብራቶሪ ሬጀንቶች እና አላቂና ቋሚ የሕክምና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በ2018 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ደንብ ልብስ እና የፅዳት እቃዎች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (Stationary)፣ የፅዳት አላቂ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ: ንጹህ ገረጋንቲ AND 00 የአርማታ ጠጠር 133/2018 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e08b3499-ef50-4df2-bc6c-caaacc6b374c/open Lot Information

Dire Dawa University: Lot 154 Procurement of የአጃ ቂንጬ ለሾርባ የሚሆን ግዢ

Government (Mar 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cf83e322-74ef-4f4b-9f06-74604a85c01e/open Lot Information

Ministry of Defense: Lot 333 Nifedipine with Lidocaine 2% Cream

Government (Mar 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eb778202-9291-41ea-ba95-9ed2144b9425/open Lot Information

ኢፌዴሪ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የቢሮ ዕቃዎች ማጓጓዣ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f5c02c38-a40a-48b8-a7db-a71cc44bef9b/open Lot Information

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ጀማል መሐመድ ገልማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ተሾመ ድንቁ መካከል ስላለው

በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዲስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት ለምርት ግብዓት አገልግሎት የሚውሉ ብረቶችና የተለያየ ቁጥር ያላቸው ዘይቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል