Re-Invitation Tenders in 2021
Government (May 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/562ed7ab-0eca-4d11-b74d-6e91a29a40e4/open Invitation to Bid Procurement of Printing and Publishing Services Procurement Reference
Educational Assessment and Examinations Service Procurement of Printing and Publishing Services
Addis Zemen (May 21, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኬኒኮአመኬፋ 006/2018 በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን የምርት ማሸጊያ እቃዎች በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ልምድ፣ ችሎታና ፍላጎት
በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ፋብሪካ ብዛቱ 83,200 ባለ 50 ኪሎ ግራም የአልሚኒየም ሰልፌት ምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ ከሀገር ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 18, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19 /2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የወንዶች የዉበት ሳሎን የአገልግሎት ግዥ ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የወንዶች የዉበት ሳሎን የአገልግሎት ግዥ ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት መግዛት ይፈልጋል
2merkato.com (May 21, 2026) REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) This notice is placed on behalf of UNECA. You are therefore requested to direct all your queries to United Nations Economic
UNECA Invites Eligible Bidders for the Procurement of Supply and Installation of Outdoor Welcome Signage at UNECA Compound.
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በወረዳ 07 እና 09 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡11/2018 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በወረዳ 07 እና 09
Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Agricultural Inputs
Government (Mar 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a25b0fc6-004e-4bee-92a6-7ae1afa56e17/open Invitation to
Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Agricultural Inputs
Government (Mar 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2e0ad928-609e-4657-8ae0-ae99a6542426/open Invitation to
ከሄው ላዴ በጐ አድራጐት ማኅበር በ2025 ጀምሮ በተከታተይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸዉ የዉጭ ኦዲተር በየዓመቱ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 28, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስተወቂያ እሔው ላዴ በጎ አድራጎት ማህበር ከተለያዩ ለጋሽ ግለሰቦች የገንዘብ ድጋፍ አግኝቶ በ2025
አብዲ ጉዲና ኤች አይቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኝና በኤድስ ሳቢያ ወላጆቻቸውን ያጡ ታዳጊ ማህበር ከጃንዋሪ 1/1/2025- እስከ 30/12/2025 ድረስ ያለውን የበጀት ዓመት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አብዲ ጉዲና ኤች አይቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኝና በኤድስ ሳቢያ ወላጆቻቸውን ያጡ ታዳጊ ማህበር
Awash Bank Invites Bids for the Supply and Implementation of a Web Application & API Protection (WAAP) Solution (Lot-1) and the Renewal of a Darktrace Detect/network License (Lot-2).
Addis Zemen (Mar 28, 2026) INVITATION TO BID National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number Re-Bid AB/IT/11/2025/26. 1. Awash Bank
Oromia Construction Corporation (OCC) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Asphalt Pavers, Pneumatic Rollers, and Asphalt Distributors.
Ethiopian Herald (Mar 28, 2026) INVITATION FOR BID INVITATION FOR TENDER (Ref. NCB/OCC-016/2026 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to
Ethiopian Wildlife Conservation Authority: Notice of Bid Cancellation
Ethiopian Herald (Mar 28, 2026) NOTICE OF BID CANCELLATION Procurement Reference No.: EWCA-SMNP-NCB-L01-2025 (LOT-1) EWCA-SMNP-NCB-L02-2025 (LOT-2) EWCA-SMNP-NCB-L03-2025 (LOT-3) Dear Bidders,
በደቡብ ኦሞ ዞን የቀይ አፈር ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አግልግሎት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በቁጥር 24 ለመኖሪያ አገልግሎት በቁጥር 5 ለንግድ እና ለኢንቨስትመንት ሚውሉ በድምሩ 29 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Mar 28, 2026) መደበኛ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኦሞ ዞን የቀይ አፈር ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አግልግሎት ጽ/ቤት