Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ ለ 3ኛ ጊዜ አየር ላይ የዋለ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ.ፌ.መ.ህ.ግ.ፕ.ጽ/ቤት 03 /2018 በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018
በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 35/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ21/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር በጨረታ ቁጥር ቀ/ጤ/ ጣቢያ 3/2018 በጀት ዓመት ለጤና
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር መድሃኒት፣ የላብራቶሪ ሬጀንቶች እና አላቂና ቋሚ የሕክምና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር YS/C/d NCB03/2018 ዓ.ም. የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ እ/ሀ/ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት የእንሰሳት መድሃኒት እና ለመቀ/ገ/ወ/ትም/ጽ/ቤት እና ግ/ጽ/ቤት በሶቆጣ ቀል ኪዳን ፕሮግራም በጀት በድጋሜ የአትክልት ዘር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰመራ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በሀዲያ ዞን የምሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በምሻ ወረዳ በሞርሲጦ ከተማ ውሃ ወደ ነበረበት አገልግሎት ለመመለስ የውሃ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በሀዲያ ዞን የምሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በምሻ ወረዳ በሞርሲጦ
የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ስራና ከህሎት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልገሎት የሚውል የጋርመንት ማሽነሪ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ስራና ከህሎት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of Various Solar-powered Agricultural Machinery and Equipment.
Ethiopian Herald (Apr 01, 2026) INVITATION FOR BID (IFB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDINGS (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia.
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ለፈርኒቸር ምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል የብረት እና የእንጨት ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የብረት እና የእንጨት ግብዓቶች ግዥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር EMPDE/NCB/17/2018 ድርጅታችን ለፈርኒቸር ምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል
የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል የህንፃ መሳሪያ እቃዎች፣ ማሽነሪዎች እና የፈርኒቸር እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ቀጥሎ የቀረቡትን እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የህንፃ