Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephtalate ) plastic cas ጥሬ ፕላቲከ ኮስሞቲክስ ‘
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Government (May 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a70072b6-54df-4956-8638-4c7239733556/open Invitation to Bid “Procurement of Food and Beverages” Procurement Reference No: RG-NCB-G-0053-2018-BID-OpenProcurement
Republican Guard , Republican Guard: Procurement of Food and Beverages
Addis Zemen (May 16, 2026) ማስተካከያ ዳሸን ባንክ ፣ ሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-16 ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የታተመው በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ተበዳሪ እና አስያዥ ቤንች ማጂ የጫካ
ዳሸን ባንክ ሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ቤንች ማጂ የጫካ ቡና አምራች ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ሰባት የእርሻ ቦታዎች ከእነ ማሽናቸው ለመሸጥ ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Partnership for Pastoralists Development Association (PAPDA) Invites Qualified Suppliers to Submit Bids for the Supply and Delivery of Emergency Shelter (ES), WASH Non-Food Item (NFI) Kits and Consultancy Services.
Reporter (Sep 13, 2026) Call to purchase Emergency Shelter and WASH NFI kit and Consultancy services Partnership for Pastoralists Development
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 14, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣
ብርሃን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ, ብ/ባ/ፕ/የ/ማ/ሎ-04/19 ብርሃን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት
Hijra Bank S.C. Invites Eligible and Qualified Bidders to Participate in a National Competitive Bidding (NCB) for a Framework Agreement to Procure Different Models of Vehicles (Lot 1) and Various Office Equipment (Lot 2).
Reporter (Sep 13, 2026) HIJRA BANK S.C INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) FOR FRAME WORK AGREEMENT Bid Name: PROCUREMENT
በቦሌ ክ/ከተማ ለም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 13, 2026) የመጀመሪያ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በቦሌ ክ/ከተማ ለም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት አመት በሎት1፡–የደንብ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ አ/መ/ደ/ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 13, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የትምህርት
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.አ እና የፍ/ባለዕዳ ዲ.ኤም.ቪ. ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/ የግ/ማህበር መካከል
ብርሃን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች