Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ምክር

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ሕንጻ ጥገና በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የውጭ ኦዲተር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የመጣ) ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና አግባብነት ባላቸው የፋይናንስ ደንቦች መሠረት ለተከታታይ ሦስት ዓመታት

ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር ለተከታታይ ሦስት ዓመታት (ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም) የድርጅቱን ዓመታዊ የሂሳብ መዛግብት የሚመረምር እና የኦዲት ሪፖርት የሚያቀርብ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እስክራፕ

በአብክመ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ ንብረቶች በሃራጅ በግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ  ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ

በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Borana Universty: Procurement of Electronics Equipment

Government (Jun 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3a168b61-0e2a-4474-8d49-ec29860d8d39/open Invitation to

ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት የሰራተኞች ሙሉ ልብስ እና የወንድና የሴት የሥራ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰፋት እና ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 008/2018 ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት የሰራተኞች ሙሉ ልብስ እና የወንድና

Federal Technical and Vocational Education and Training Institute , Federal Technical and Vocational Education and Training Institute: Procurement of ICT Equipment

Government (Jun 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/185d349b-f75a-462c-b229-a5c15a78d905/open Invitation to

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Shega Media & Technology PLC Cordially Invites Your Organization to Submit a Competitive Proposal for Conducting the Endline Study for the “Advancing Knowledge on Financial Accessibility and DFS Adoption” (AKOFADA) Project.

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች ጎማ (Light and Heavy Vehicle Tyre) እና ሞተር ሳይክል ጎማ (Motor Bike) Tyre ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/ኤ/አ/ብሔ/ግ/ጨ/009/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች ጎማ (Light

The Ministry of Water and Energy Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Mobile Device and Application Software and Installation for Mobile Used for Hydrological Data Collections.

Ethiopian Herald (Jun 06, 2026) REQUEST FOR BIDS GOODS (ONE-ENVELOPE BIDDING PROCESS) National competitive Bidding (NCB) Country: Federal Democratic Republic

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል የምግብ እህሎች፤ ቅመማ ቅመም፤ አትክልት እና የማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል