Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. ሰርገኛ ጤፍ ብዛት ሶሰት ሺህ ለሶሰተኛ ጊዜ

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ

በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢንዱራንስ ዩዝ አሶሴሽን ከጃንዋሪ (January) 1ቀን 2026 ዓ.ም እስከ ዲሴምበር (December) 31/ 2026 ዓ.ም ያለውን ዓመታዊ ሂሳብ ኢዲት ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ኢንዱራንስ ዩዝ አሶሴሽን ኢንዱራንስ ዩዝ አሶሴሽን በወጣቶች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ  መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ዋና ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ለ12ቱ መምሪያዎች በ2019 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ዋና ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ለ12ቱ መምሪያዎች በ2019ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን

የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም. የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች

የድል በር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2019 በጉለሌ ክ/ከ ት/ት/ጽ/ቤት ድል በር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በመደበኛ በጀትና

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Sep 01, 2026) የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OFWLEBB/GuB-1/2019 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ

የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ግዥ በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ እና ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ጎማዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት ለሠራተኞች መዝናኛ ክበብ የምግብና ተያያዥ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል ይዞ ማሰራት ይፈልጋል

በየካ ክ/ከተማ አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 አንቆርጫ ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስ ስፌት እና ደንብ ልብስ ግዥ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ፣ የህክምና ህትመቶች ግዥ፣ የመድሃኒቶች ግዥ፣ የጽዳት ዕቃዎች ግዥ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ እና የቋሚ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የሚገኘው የአዲስ ብርሃን ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና የመደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የደንብ ልብሶች፣ የስቴሽነሪ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች እና የስፖርት ትጥቅ፣ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ እና ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል