Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. ሰርገኛ ጤፍ ብዛት ሶሰት ሺህ ለሶሰተኛ ጊዜ

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ

በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በም/ወለጋ ዞን የሆማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም ለሆማ ወረዳ ለተለያዩ የመንግስት መ/ቤቶች የተለያዩ የቢሮ አላቂ እና፣ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሴክተር መስሪያ ቤቱ መግዛት ይፈልጋል

የሰሜን ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለራሱና አገልግሎት ለሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎችና ተ/ጽ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 11, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሰ/ወ/ዞገ/መ/ግ/ጽጨረታ ቁጥር 001 የሰሜን ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለራሱና አገልግሎት ለሚሰጣቸው የዞን

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፊያ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ጎ/ሪ/ግ/ጨ/001/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፊያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን በምስራቅ ባደዋቾ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ዕቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን በምስራቅ ባደዋቾ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከታች በዝርዝር የተጠቀሱትን

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/ መስተዳድር የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/ መስተዳድር የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 10, 2026) ድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ሰናይ ዘሪሁን እና ዩፍ ባለዕዳ አል አሰብ ጀኔራል ትሬዲንግ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን በእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2019 በጀት አመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Bulchiinsa Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Mallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Dadar Bara Baajataa 2019 Kan Oolu Meeshaalee Manneen Hojii Meeshaalee Dhumoo Fi Meeshaalee Qulqullinaa Goommaa Konkolaataa, Goommaa Motor Saayikila TVS Meeshaalee Eleektirooniksii Meeshaalee Farnicharii Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbaada

The Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids for Consultancy Services to Design a Bridge, Cross Drainage Structures, and a 3,000-hectare Pumped Surface Irrigation System at the Omo Kuraz No.2 Sugar Factory.