Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. ሰርገኛ ጤፍ ብዛት ሶሰት ሺህ ለሶሰተኛ ጊዜ

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ

በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Embassy of India, Addis Ababa, Invites Bids for the Deployment of 16 Local Security Guards for its Chancery and Embassy Residence.

Ethiopian Herald (Mar 08, 2026) Notice Inviting Tender 1 Reference Number   ADD/PERS/815/01/2026   2 Issuing Authority   Head of

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 05 እና 07 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2018 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 05 እና

The Amhara National Regional State Agriculture Bureau Invites Bids for the Construction of Three Small Scale Irrigation Projects

Ethiopian Herald (Mar 08, 2026) Invitation for Bids (IFB)Procurement Method: Open Competitive Bidding National (OCBN) 1. Amhara National Regional State

በአዲስ አበባ ከተማ አስተደዳር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ 2ኛ/ደ/ትቤት ለ2018 ዓ.ም አንደኛ ዙር የትምህርት ዘመን ለሥራ የሚያስፈልጉ እቃዎች ማለትም የትምህርት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፤ የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The UNHCR Representation in Ethiopia Invites Qualified Contractors to Submit Quotations for the Establishment of a Two-year Framework Agreement for Advertising Services, with a Possible One-year Extension.

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የከባድና የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የማሽነሪ መለዋወጫ፣ የሳኒተሪ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 08, 2026) ተሽከርካሪ መስዋወጫ ፣ የማሽነሪ መስዋወጫ ፣የሳኒተሪ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክዕቃዎች መነሻ ዋጋ በማስቀመጥበግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ

ጣና ፍሎራ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የሰው ኃይል አስተዳደር መመሪያ እና የግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 08, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የኩባንያውን የሰው ኃይል አስተዳደር መመሪያ እና የግዥና ንብረት

የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም መደበኛ በጀት 2ኛ ዙር የስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የአውቶሞቲቭ፣ የኤሌክትሪክ፣ የግብርና፣ አይሲቲ፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የተማሪ መቀመጫ ወንበር እና የሆቴል ዕቃዎች አቅራቢዎችን በሃገር አቀፍ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Sandford International School Invites Applications for Admission to Nursery, Reception, and Year 1 Classes for the 2026-2027 Academic Year.

Capital (Mar 08, 2026) Admission of National Students for Nursery, Reception, and Year 1 Classes (2026-2027 Academic Year) Sandford International