Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. ሰርገኛ ጤፍ ብዛት ሶሰት ሺህ ለሶሰተኛ ጊዜ
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE
የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ
በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ላፓልማ ኃ.የተ.የግል.ማህበር የፋብሪካው ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪ እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የማሽኖችና ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሰንዳፋ ከተማ በንጋት ኮርፖሬትና ሌሎች
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ነጃት አበሻ እና የፍ/ባለዕዳ መሐመድ ዳግም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአርሲ ዞን የዲዳአ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኮምፓይነር፣ ገልባጭ መኪና እና የትራክተር ማረሻ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የመኪና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአርሲ ዞን የዲዳአ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ሀላፊነቱ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የሚውል የጥሬ ዕቃ (ፑሚስ፣ ክሊንከር፣ ጅፕሰም) እና ሲሚንቶ የሚያጓጉዙለት የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልፅ የሀገር ውስጥ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/2Re‐58/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት
በአ/ብ/ክ/መ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ዙሪያ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ040 (ሃራወበሎ ቀበሌ) የሚገኘውን የለማ የማህበረሰብ ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአ/ብ/ክ/መ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ዙሪያ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ040
The Ethiopian Electric Utility (EEU) Invites Bids for the Construction of Debere Berhane Region No.2 Customer Service Centers Renovation Works.
Addis Zemen (Mar 10, 2026) SPECIFIC PROCUREMENT NOTICEInvitation for Bid 1. The Ethiopian Electric Utility (EEU) hereinafter referred to as
Akaki Kality Sub City Design and Construction Works Office Invites Bids for the Supply and Fixing of Standard Lifts and Generators for Health Centers in Gelan and Saris Woredas.
Addis Zemen (Mar 10, 2026) INVITATION FOR BID BID REFERENCE NO.0007/2018 Akaki Kality Sub City Design and Construction Works Office
በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታዞን አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በሎት1 ለሞዴል
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሰት ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ለልብስ ስፌት ማሰልጠኛ የሚያገለግሉ ዕቃዎች እና ጄነሬተር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሰት ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት