Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. ሰርገኛ ጤፍ ብዛት ሶሰት ሺህ ለሶሰተኛ ጊዜ

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ

በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምግብና ማቴሪያል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d0bbb57b-4072-439f-ac50-331cd9479a9f/open Lot Information

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሸን አገልግሎት ዘርፍ በቦንጋ ቅርንጫፍ ተከማችቶ የሚገኘውን ሩዝ የምግብ እህል ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) የሩዝ የምግብ እህል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ–የግ/ው/ሽ/ሜ/ሕ/ዘ/ግጨ /ሽ04/2018 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና

Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Eligible Contractors to Submit Bids for the Construction of Latrine Work in Furi Subcity, Muda Furi Woreda, Shagar City, Oromia Region.

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ፕሮጀክቶች የሚውል የተለያዩ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችና ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ስለሚፈልግ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች እና ገልባጭ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር ECWCT/NCB/MP 27/2018 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች

የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ንብረትነታቸው የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ሌሎች ቁሳቁሶች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መኣኤ/01/2018 የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ንብረትነታቸው የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ሱቆች አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SM 06/2018 በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥ

ስፋቱ 250 ካ.ሜ. በሆነ ቦታ ላይ ያረፈው መኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት ሙስጠፋ ሙሐመድ እና የፍርድ ባለዕዳ አዬቱ ኃይሌ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር

የተስፋ ግልጋሎት ማሕበረሰብ (HCS) የኢትዮጵያ ነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ እ.አ.አ የ2025 በጀት አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ የተስፋ ግልጋሎት ማሕበረሰብ (HCS) የኢትዮጵያ ነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ

የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማሕበር 4 ብሎክ ሕንፃዎች ማለትም (አንድ B+G+3 እና ሶስት G+3) አሁን ያለበትን የገበያ ዋጋ ግምት ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 10, 2026) የንብረት ሕንፃ ግምት የጨረታ ማስታወቂያ አዳማ (ናዝሬት) የሚገኘው የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማሕበር በአዳማ ከተማ