Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 29, 2026) የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት Exhibition Center and Market Development Enterprise የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የጨረታ ቁጥር 024/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን (IT) እና የቴክኒክ ዕቃዎችና መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባለብት ሁኔታ በግልጽ የሀራጅ ጨረታ እወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታው

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 30, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለህሩማህ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር የሰጠውን የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለሀሩማህ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር የሰጠውን የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውሉ መሰረት ሊከፍል ባለመቻሉ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተረክቦ በድርድር መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) Invitation to Re-Bid for Printing Addis Ababa Business Directory 2026/27 I.AACCSA, established in 1947, is Ethiopia’s leading business membership organization, dedicated to promoting private sector growth

The Addis Ababa Chamber of Commerce & Sectorial Associations (AACCSA) Invites Bids for the Printing of the Addis Ababa Business Directory 2026/27.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ራሄል ፍቅሩ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዳኛቸው አያህሉህም መካከል ስላለው የፍርድ

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አብይ ሰይፉ ወ/ጊዮርጊስ እና በፍ/ባለዕዳ አይዳ ደስታ ገ/መድህን መካከል ስላለው የፍርድ

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር በአ/ከ/ክ/ከ ወረዳ 10 ልዩ ስሙ አጠና ተራ አካባቢ ያስገነባውን G+4 የገበያ ማዕከል ህንፃዎች የጥበቃ ሥራ እንዲሠራለት ይፈልጋል

የቦታ ስፋት 86.50 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለበት እነ ሂሩት ሽበሺ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ብዙነሽ ጥበቡ መካከል ስላለው

የቤቱ ስፋት 103.36 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሊላይ አበጋዝ እና የፍ/ባለዕዳ ህይወት ባሳዝነው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

Ethiopian National Association of the Blind Invites Eligible and Qualified Contractors Through NCB for the Construction and Commissioning of a Hotel (Basement + Ground + 9 Floors + Terrace Guesthouse), and All Associated Works.

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/08/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ጽ/ቤት ለሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ለፖሊስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለደንብ ልብሶች ከተመደበላቸው መደበኛና በጀት ላይ ለከተማ አስተዳደር ለፖሊስ አባላት የሚሆን ፍራሽ ብዛት 74 ሲሆን 1 ሜትር ከ50 ሴንት ሜትር በ24 ኢንች የሆነ በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 02, 2026) የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-38/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ