Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት ነጭ ባህር ዛፍ እና የፈረንጅ ጽድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 17, 2025) በድጋሜ የወጣ የደን ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ /ቤት በ02 ቀበሌ ልዩ ስሙ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሳሪያ፤ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፤ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፤ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፤ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፤ ምግብ ነክ፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 43/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሳሪያ፤ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፤

የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ያገለገሉ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ 1. የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ያገለገሉ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ 2. በጨረታው ለመወዳደር

የተሽከርካሪ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 17, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ በአፈ/አመልካቾች 1ኛ አቶ አበበ ረጋሳ፣ 2ኛ ወ/ሮ ገነት መሪድ እና በአፈ ተከሳሾች 1ኛ ግሩም ደምሴ፣ 2ኛ ሲሳይ ደምሴ መካከል ስላለው የፍርድ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች