Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 14, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0008/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል::

ዳሽን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ 

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Mar 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7d04d2dd-ef00-4a5c-a9d0-1ad2782aa18d/open Reference Number: AASTU-NCB-G-0034-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AASTU/NCB/G/005 -2018 Procurement Information Procurement

Addis Ababa Science and Technology University: Procurement of Laboratory Equipment

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ወሂብ ኢድሪስ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሙኒር አብዱሰላም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/13206 በ28/11/2017

ድጋሚ የወጣ የፋብሪካ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Arbaminch University ፡ Purchase Requisition of ለአባያ ካምፓስ የላብላቶሪ ዕቃዎች ግዥ

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bbe5fbc1-9812-4566-9178-9c325371cf74/open Lot Information Procurement

Ethiopian Police University: የተለያዩ የግቢ ማስዋቢያ አበቦች እና አፈር 2018/01 ግዥ

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/65991478-a0fa-4e0a-8dd1-738a6a3b3bf1/open Lot Information Procurement

Ministry of Health: Procurement of Biometric Device

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0bfb13bd-860f-4742-9c71-7a741d03ac94/open Reference

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽህፈት ቤት በተገለፀው ፓኬጅ መሰረት ለመጸዳጃ ቤት፣ ሻወር ቤት፣ የአጥር አና ጥበቃ ቤት ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፍቃድ ያላቸው፤ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግልጽ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ጂ+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Wooden Door ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 27, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/174/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ጂ+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል

የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ የቡናውን ዘርፍ ለመደገፍ በተሰጠው እርዳታ አላቂ የኮንስትራክሽንና የግንባታ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ገመድ፣ የተለያዩ መጠን ያለቸው ቶቦላሬዎችና ሼድኔቶች፣ ቋሚ ለዘር ቤት የሚያገለግሉ ኤር ኮንዲሽነሮችና ቬንትሌተሮች ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተከርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር ፕሪንተር፣ የንጽህና መጠበቂያ፣ ጤፍ፣ የምግብ ዘይት፣ ደብተር፣ እስክሪቢቶ፣ እርሳስ፣ የእርሳስ ማጥፊያ፣ መቅረጫ፣ ቦክስፋይል፣ ወረቀት A.4፣ ማስታወሻ ደብተር የጭቃ ቀለም፣ እርሳስ፣ ቀለም እርሳስ፣ የስዕል ደብተር፣ የጥርስ ቡርሽ እና የጥርስ ሳሙና መግዛት ይፈልጋል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ክህሎት ቢሮ ከኢጣሊያ መንግስት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአራት የስራ ማዕከላት ማለትም በማንኩሳ፣ ሽንዲ፣ በቁጭ እና ከሳ የስራ ማዕከላት አገልግሎት መስጫ ማዕከላትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል