Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/032/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጃኬት ግዥ ጨረታ አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/2025/26/23 1. ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ
ብርሃን ባንክ አ.ማ. በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፦ ቡባ/ሕአደ/ሐራጅ/039/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር DCDE 010/2018 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት የሚኙትን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ባሉበት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት የሚኙትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኘው ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ዕቃ ግዥ በዘርፉ ለተሰማሩ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Apr 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ጋቢና አገልግሎት የሚውል ጥገና ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደኢመባ 12/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለሠቁ ኢት 4-21646 ቶዮታ ሃይላከስ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፤ ዞን፤ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈለጋል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና
የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለት/ቤቱ ቋሚ ዕቃዎች፣ ልዩልዩ መሳሪያዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ከእነ እጅ ዋጋ፣ የሰራተኞች ካፌ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የዕቃ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለት/ቤቱ
Dangote Packaging Materials Plc (Ethiopia) is Seeking Bids for the Purchase of 216mt of PP Recycle Pellets (50mt White, 166.53mt Colored).
The Reporter (Apr 25, 2026) Call for bid for Purchase of PP Recycle Pellets from Dangote Packaging Materials Plc. Ethiopia:
አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ. የኩባንያዉ ዋና መ/ቤት ህንጻ ዉስጥ ቤዝመንት ለመኪና ፓርኪንግ አገልግሎትና እና 9ኛ ፎቅ ለGY አገልግሎቶች ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር የንግድ ቤት ኪራይ 08/2018 አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ
GIZ PSD-E Invites Legally Registered Private Companies in Ethiopia to Apply for the Transformative Company Support Programme in the Field of Circular Economy.
The Reporter (Apr 25, 2026) Call for Transformative Companies in Circular Economy Partner with GIZ PSD-E to advance sustainable packaging
The Addis Ababa Transport Bureau (AATB) Invites Prequalification Applications for a Systems & Network Manager for the Addis Ababa Bus Rapid Transit B2 (BRT B2) Project, Funded by the Agence Française De Développement (AFD).
Ethiopian Herald (Apr 25, 2026) Invitation for Prequalification ETHIOPIA Addis Ababa Bus Rapid Transit R2 (RRT R2) Project BRT B2
GIZ PSD-E Invites Legally Registered Private Companies in Ethiopia to Apply for the Transformative Company Support Programme in the Field of Green Economy.
The Reporter (Apr 25, 2026) Call for Transformative Companies in Green Economy Partner with GIZ PSD-E to scale renewable energy,