Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Public Health Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Annual Vehicle Rental

Government (May 19, 2025) Invitation to Bid Procurement of Annual Vehicle Rental (አመታዊ የመኪና ኪራይ) 2017/2018 Procurement Reference No: EPHI-NCB-NC-0056-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የድርጅታችን ንብረት የሆነው አጠቃላይ 254 ካሬ ሜትር ይዞታ ያለው በ127 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ G+2 ህንፃ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 18, 2025) በድጋሚ የወጣ የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– CN/NCB/02/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የድርጅታችን ንብረት የሆነው ከዚህ በታች የተዘረዘረው ንብረት ዝግ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ ለዝግ ጨረታ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ስማርትና በተን ስልኮችን በሶስተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 16, 2025) ለሶስተኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር (0016/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ-ወጥ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሐረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጀሎ ሙክታር ሃደስ ዲስትሪክት፤ ጂማ ቅ/ጽ/ቤት በለጠ ጌራ እና በቢያ ፎላ ዲስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 17, 2025) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-12/2017 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሐረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጀሎ ሙክታር ሃደስ ዲስትሪክት፤

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች