Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 37/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አማራ ባንክ አ.ማ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ተ.ቁ አገልግሎት  ላይ የዋሉ የዕቃ  አይነቶች መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተለያዩ አገልግሎት ላይ የዋሉ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government (May 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/88567c1c-48c7-44de-b193-b684ad8e6aef/open  Invitation to Bid  Procurement of Spare Parts Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0371-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Ministry of Revenue: Procurement of Spare Parts

Government (May 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d6c8d5ee-e980-4916-9fa2-b0109e373c02/open Invitation to Bid “Procurement of Electronics Equipment” Procurement Reference No: AU-NCB-G-0036-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Ambo University: Procurement of Electronics Equipment

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ምዕራብ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በቤንች ሸኮ ዞን በጊዲ ቤንች ወረዳ የዲዙ ጉድጓድ ቁፋሮ የፓምፕ ቴስት የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) ለፓምፕ ቴስት የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመ/ቤቱ ሥም : ደቡብ ምዕራብ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን (ደምኮኮ) የጨረታ

Oromia Development Association (ODA) Invites Eligible Bidders for the Supply of One 150CC Boxer Fuel Motorcycle and Various Tires for HD Boxer, HDF Boxer, and HERO Hunter Motorbikes.

Addis Zemen (Aug 07, 2026) NOTICE FOR  INVITATION TO BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to

ያገለገሉ የቤት ቁሳቁሶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አብይ ሰይፉ ወ/ጊዮርጊስ እና በፍ/ባለዕዳ አይዳ ደስታ ገ/መድህን መካከል ስላለው የፍርድ

የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ በ2019 ዓ/ም ለክለቡ ስፓርተኞችና ኮች ስታፍ የስፖርት ትጥቅ ግዢ ለመፈፀም በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ላይ ከተማ ስፖርት ክለብ በ2019 ዓ/ም ለክለቡ ስፓርተኞችና ኮች ስታፍ የስፖርት ትጥቅ

በኦሮሚያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞን የጮራ ወረዳ የቁምባቤ ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለከተማ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ስራ የሚውል ዶዘር አይነቱ D8R ባለ 300 H/P እና ከዚያ በላይ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ ያለ እ.ኤ.አ 2012 አመተ ምህረት በኋላ የተመረተ ማሽን በሰአት መከራየት ይፈልጋል

በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ለአንድ ዓመት የሚቆይ የተለያዩ ግዥ በሀገር አቀፍ ጨረታ ህጋዊ ከሆኑ ነጋዴዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዋ/ዩ/ዱ/ካ/012345/2019 በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ለአንድ ዓመት የሚቆይ

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ኮምባይነር፣ የወርክሾፕ መገልገያ ዕቃዎች እና ዌልዲንግና ቤንዲንግ ማሽኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ ብግጫ/2A/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ)

ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር የአንድ ወለል የማጠናቀቂያ ስራ (4th Floor)አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር በመርካቶ አካባቢ