Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ እንዲሁም ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 31/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይከል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 27, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ የሚከተሉን መስፈርቶች መሟላት

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026)  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ፡- ሞተር ሳይክል በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዋሽ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90

The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of Various Goods Across Three Lots.

Addis Zemen(Feb 08, 2026) Invitation to Bid APAYA Procurement reference number: Bid No.13/2018 1. The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE)

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የጅምር እሣት ማጥፊያ (Fire Extinguisher) ፍተሻ ለማስደረግ እና ለማስሞላት አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) ኤግዚቢሽን ማዕከልና ገበያ ልማት ድርጅት የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ

አዳምስ ተርማል ሲስተም ፋውንዴሽን ኢትዮጵያ የ2025 የበጀት ዓመት ሂሳብ የሚመረምርለት ሂሳብ መርማሪ ድርጅት በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዳምስ ተርማል ሲስተም ፋውንዴሽን ኢትዮጵያ የ2025 የበጀት ዓመት ሂሳብ የሚመረምርለት ሂሳብ መርማሪ ድርጅት በማወዳደር

ፀደይ ባንክ አ.ማ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0009/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ ክስር የተዘረዘሩትን ዕቃዎች/ስራዎች አገልግሎቶች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የጋራ መኖሪያ ቤት እንዲሁም አውቶ ሞቢል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት

GIZ Ethiopia Invites Local Suppliers to Submit Bids for the Supply, Transportation, Installation, and Training of Solar Street Light Systems for Luackdong Refugee Camp in the Gambella Region.

2merkato.com(Feb 09, 2026) Bid Announcement for Procurement of Solar Street Light system with transportation, installation and training services The Deutsche

Hibret Bank Invites Bids for a Level Agreement for Fire Alarm, Public Address and Voice Alarm (PAVA), and FM 200 Maintenance Services for its Hiber Tower Head Office Building.

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 08, 2026) 1ኛ ዙር የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– አ/ከ/ክ/ከ/ወረዳ 12 ፋይናንስ ግዢ ዋ/ስ/ሂ/የጨ/ቁ 002/2018 የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ