Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 03, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሀርቡ ማደክር ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሳሳሰው 216/92
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው
ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ከሥር በዝርዝር ለተመለከቱት ተበዳሪዎች ያበደረው ገንዘብ በብድር ውል መሠረት መከፈል ስላልቻሉ ባንኩ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዉ የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurements of Different Materials
Reporter(Feb 22, 2026) INVITATION TO BID Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the mentioned below procurements. No.
Techno Serve Ethiopia Invite to Eligible Bidders to Purchase of Farming Tools for Regrow Yirga and CREW Agronomy Program Stumping Incentive
Reporter(Feb 22, 2026) BID ANNOUNCEMENT Terms of Reference (TOR) For the purchase of farming tools for Regrow Yirga and CREW
SNV Ethiopia Invites Bids for the Procurement of MILK TESTING AND LABORATORY ITEMS
Reporter(Feb 22, 2026) INVITATION TO BID PROCUREMENT OF MILK TESTING AND LABORATORY ITEMS BID NUMBER (003/26/SNV) SNV is a mission-driven
የሐራጅ ማስታወቂያ ማረሚያ
Addis Zemen(Feb 24, 2026) ማረሚያ የፍ ባለመብት አቶ አልፈርድ ሱልጣን ሽኩር እና የፍ/ባለዕዳ 1ኛ ሞላ ዘገየ እና ቤተሰቦቹ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 2ኛ
ዳሽን ባንክ ንብረቶችን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Reporter(Feb 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0007/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2018 የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ጽህፈት ቤት
Bunna Bank S.C (BB) Invites All Interested and Eligible Bidders for the Supply of Oracle Premium Hardware Warranty and Support Service Renewal
Reporter(Feb 22, 2026) INVITATION TO LOCAL COMPETITIVE BID-NO.- BB/006/2026 Bunna Bank S.C (BB) invites all interested and eligible bidders for
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን /የተለወጡ/ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ አዳዲስ ተሽከርካሪዎችን ለመግዛት ብቁ እና ሕጋዊ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል
Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር፣ 17/18/2018 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ከእዚህ