Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወሰኔ አልታዬ እና በፍ/ባለዕዳ እዮብ ጥላዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.324010 በቀን 01/11/2017ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/262275

አጠቃላይ ይዞታው 273 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ ቁጥር አማራ ባንክ 38/2018 የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የማጠናከሪያ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Hibret Bank Invites Bids for the Supply of Ballpoint Pens (blue, Black, and Red).

Addis Zemen (Apr 07, 2026) INVITATION TO BID Bid No. HB/024/2026 Hibret Bank would like to invite interested & eligible

ዳሸን ባንክ ፋብሪካ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 06, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ /ደዲ/002/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011

Hibret Bank Invites Bids for the Supply and Fix of P4 Outdoor LED Display Screens for Branches in Addis Ababa and Surrounding Areas.

Addis Zemen (Apr 07, 2026) INVITATION TO BID Bid No.HB/025/2026 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አ/ማ ከሰኔ 30 2018 ዓ.ም የሂሳብ ዘመን ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ዓመት የሚቆይ የኦዲት አገልግሎት ግዥ ለማከናወን ብቁ የኦዲት ድርጅቶችን እንዲሁም አክሲዮኖችን በካፒታል ገበያ ባላስልጣን ለማስመዝገብ ከተቀጠረው የግብይት አማካሪ ጋር ተናቦ የሚሰራ የህግ ምክር አገልግሎት ግዥ ብቁ ከሆኑ የህግ አገልግሎት ድርጅቶች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል ቦቲ ጫማ የወንዶች እና የሴቶች ጉርድ ጫማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል ቦት ጫማ የወንዶች

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቆርቆሮና ብረታ ብረት፣ የሲሚንቶ አቅርቦት እና የቢሮ እቃዎች ግዥ በመደበኛና በተራድኦ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር ሳሪስ 106 ቅርንጫፍ የሚገኙ፤ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን