Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 007/2018 ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ጥሬ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የሀገር

ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ጥሬ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 23, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ምንዳ አስራት እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ተድባብ አበበ መካክል ስላለው የናርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.184148 በቀን 27/07/2015ዓ.ም እና

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 23, 2026) በድጋሚ ለ2ዙር የወጣ ለጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ ውስጥ ለውስጥ መንገድኮረት ማጓጓዝ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመገለጽ እንደተሞከረው በቤንቾ ሸኮ ቦን የሰሜን ቤንች ወረዳ ስጌንጃ ታዳጊ

በደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የሲኖ ገልባጭ መኪና (Damp Truck) እና የግሬደር ማሽን ይፈልጋል

Addis Zemen (May 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 24/2018 በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና

በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የ ኡላ ዱላ 2ኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 11 የሚገኘው የአበቦች ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎች በ1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 11 የሚገኘው የአበቦች ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም

Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB) Invites Local Competitive Bids for the Procurement of Various Items for Their Lease Clients.

Addis Zemen (Sep 20, 2026)  INVITATION TO BID TENDER NO. WCGFB-LCB-05/2019 Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB) is

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እቴጌ ምንትዋብ ንግድና ማማከር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ መድሀኒቶች፣ የንጽህና መጠበቂያዎች፣ ተጨማሪ የህጻናት ምግቦች እና የህከምና ግብዓት እቃዎችን በዘርፉ ንግድ ፈቃድ አውጥተው ከተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ የእቃ እና የአገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) የመጀመሪያ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– ኢፕድ 005/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች

በግንቦት 20 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 በግንቦት 20 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር

ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD/ የክበባት ቁሳቁሶች እና ለተለያዩ የትምህርት ቤት አገልግሎቶች የሚውሉ ግብዓቶችን ለመግዛት እቅዷል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮጵያን ሴክተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD እና ፔስታሎዚ የህፃናት መርጃ ድርጅት /PCF/ በጋራ በመሆን

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት መፅሔት ህትመት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ኢፕድ 006/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በካራቆሬ አፀደ ሕፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2019 ዓ.ም የሥራ ዘመን የቢሮ መገልገያዎችና የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል