Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ተስፋየ አባተ የሰጠው የካፒታል እቃ ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ንብረት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ

ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Health፡ Procurement of Spare Parts

Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5ff9cc42-87ad-4a96-a0a5-5bd12d2f591d/open Lot Information

Ministry of Culture & Sport፡ Procurement of Sanitary Items

Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/23b2e98c-04a8-4b3f-b1a3-969a35971e7f/open Lot Information

Ethiopian Investment Commission፡ Procurement of Tyre

Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ee793893-a7ea-4402-812b-7b145a5ff79f/open Lot Information

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Sanitary Items

Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/735fdaaf-f4ae-456d-b761-14385f7a51e1/open Lot Information

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Tyre

Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/529428a3-4b51-4eea-b811-e8f2376e7c49/open Lot Information

በሻሌ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር በሻሌ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ/ም በጀት አመት የ1ኛ

በምዕራብ ወለጋ ዞን የሰዮ ኖሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጃት ዓመት በወረዳዉ ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽህፈት፣ ጽዳት፣ ኤሌከትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፤ የሞተር ብስክሌትና የመኪና ጎማዎች፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በጭነት መኪና ማጓጓዝ ይፈልጋል

በባሌ ዞን በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ መሳሪያዎች፣ ቶነሮች፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒችር፣ የግንባታ እቃዎችን፣ የመኪና ጎማዎችንና፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ እና የስልጠና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በፑል