Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jul 19, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንናልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ያገ/ን/ሽ/ግጨ/007/2018 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ንብረቶች ለአንድ አመት በሚቆይ ውል በሃገር ውስጥ ግልፅ
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ያገለገለ ጎማ፣ ፊልትሮ፣ አየር ማጣሪያ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 18, 2026) በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ስተአ/005/2026 የአገልግሎት መ/ቤታችን እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስከሪብቶ፣ አጀንዳ እና ሌሎችም) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 010/ሽያጭ/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በነቀምት ከተማ በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በነቀምት ከተማ በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የቦቆሎ እህል ለሁለተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Armauer Hansen Research Institute: Procurement of Medical Supplies, Laboratory Reagents and Chemicals
Government (Jun 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ba28c230-7dba-4db1-b337-27bf515533f6/open Invitation to
Ethiopian Institute of Agricultural Research: Procurement of ICT Equipment
Government (Jun 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/83d33dba-448d-4c0d-b00e-9777e6d46f4f/open Invitation to
Republican Guard , Republican Guard Procurement of Food and Beverages
Government (Jun 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bb3805dd-9573-4fd7-8a4e-8199b74f6782/open Invitation to
Ethiopian Police University: BP Apparatus Germany & Doppler Fetoscope
Government (Jun 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a164e58d-e185-4b7b-935d-243b7ed50be3/open Lot Information
Hawassa University: Procurement of Food and Beverages
Government (Jun 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fcfeb41e-55c9-48bb-9858-9b11761f6e01/open Lot Information
Ethiopian National Theatre Procurement of Sanitary Items
Government (Jun 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f02f63be-1dec-4afd-a462-e0909fb832c8/open Lot Information
Ministry of Revenue: Mor East Procurement of ክብ የተፈጥሮ አበባ መካከለኛ በተለያየ ቀለም
Government (Jun 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7cd55169-26fe-4b24-a238-455b3d097c17/open Lot Information
Ethiopian Customs Commission: LOT-11 የዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ስካነር እና ፕሪንተር ግዥ
Government (Jun 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8b98be7b-744b-4662-91f2-bc22ff8f0278/open Lot Information
Aksum University : Lot-154 የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ
Government (Jun 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d55cdde0-8144-4315-9f98-4aa422fa588a/open Lot Information