Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 11, 2026) በድጋሚ የወጣ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶች የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ያገለገሉ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የዕቃው ዓይነት
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ያገለገሉ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ ተፈሪ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ ስመኝ ተገኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 88672 በ18/7/2015
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ገርጂ ጊዮርጊስ የገበያ ሱቆች አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ መሀሪ ሀይሉ የዳማሪስ ጋርመንት ሀ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.06068
የተለያዩ የልብስ ስፌት ማሽኖች፣ መዘምዘሚያ ማሽኖች፣ ማድረቂያ፣ ማተሚያ ማሽኖች እና ሌሎችም የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመበት አቶ አሸናፊ ዘነበ እና የፍ ባለዕዳ አቶ አለማየሁ ግርማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አይቬኮ የዉሃ ቦቴ አጠቃላይ የቦዲ የመካኒካልና የኤሌክትሪካል ሲስተም የጥገና አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አይቬኮ የዉሃ ቦቴ አጠቃላይ የቦዲ የመካኒካልና የኤሌክትሪካል ሲስተም
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት 56.60 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በከሣሽ ይንገስ ጌታሁን ህፃን ቴዎድሮስ አይንዋጋ እና በተከሣሽ ዝይን ደርሰህ ህፃን እየሩሣሌም አይንዋጋ
የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍ/ፍ/ቤት ስፋቱ 250 ካ.ሜ. ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቸኮል ጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ
አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የአስፋልት ዊሪንግ ኮርስ እና አስፋልት ባይንደር ኮርስ/ Asphalt Mix/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 23, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰ/ሸዋ ዞን መምሪያ የዓ/ከ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ማለትም ከተማ አስተዳደሩ በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የቋሚ እና አላቂ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 23, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ ወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰ/ሸዋ ዞን መምሪያ የዓ/ከ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ማለትም
በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት በወረዳው የሚገኘውን ካፌ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 23, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት በወረዳው የሚገኘውን ካፌ በጨረታ አወዳድሮ
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ የሥርዓተ-ፆታ እኩልነት እና የስትራቴጂ ልማት ጥናት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 23, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ የሥርዓተ–ፆታ እኩልነት እና
ደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 23, 2025) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአ.ብ.ክ.መ. ደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ፣ ፋይናንስና
በፍ/ባለመብት አቶ ሮቤል ገ/ሚካኤል እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ ትረንስ ሆርን የሠ/ቁ/ኮድ 3-A09525 ኢት 15 ኩንታል የሚጭን የደረቅ ጭነት የተባለው በስህተት ስለሆነ የሠ/ቁ/ኮድ 3-A09525 ኢት 157 ኩንታል የሚጭን የደረቅ ጭነት ተብሎ የሐራጅ ማስታወቂያው የታረመ መሆኑን እንገልፃለን
Addis Zemen(Oct 23, 2025) ማረሚያ በፍ/ባለመብት አቶ ሮቤል ገ/ሚካኤል እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ ትረንስ ሆርን የሠ/ቁ/ኮድ 3-A09525 ኢት 15 ኩንታል የሚጭን