Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ (ፑል)፣ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጨምሮ ለ2ቱም መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት ቀላል ተሽከርካሪዎችን በ2ኛና በ3ኛ ደረጃ በግል ጋራዥ በዓመታዊ ኮንትራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን፣ ለተሽከርካሪዎች ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 13, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም ግዢ በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ

የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም. የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች እና አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 030/19 ድርጅታችን ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ጠቅታዊ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር በ2019 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊገዛቸው ያሰባቸውን የተለያዩ ግብዓቶች በተስስር እና በጥቅል ግዥ ከዚህ

በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር በ2019 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊገዛቸው ያሰባቸውን የተለያዩ ግብዓቶች በተስስር እና በጥቅል ግዥ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Development Bank of Ethiopia Here by Notifies that the Final Submission Date on October 21, 2026 at 10:00 A.M for the Procurement of Computer with Accessories Which Was Published on Reporter Amharic Newspaper Dated Meskerem 27/ 2019 E.C is Extended.

Union of Ethiopian Women and Children Associations (UEWCA) Invites Eligible and Qualified Vehicle Suppliers, Authorized Distributors, and Importers to Submit Sealed Bids for the Supply and Delivery of Two (2) Fully Electric Cars: One (1) BYD E2 (2026 Model) and One (1) TOYOTA BZ4X (2026 Model)

HELVETAS Swiss Intercooperation Invites All Interested and Competent Bidders for the Procurement of Custom Clearance, Inland-Transportation and Heavy-Duty Forklift Services for 52 Units of 20″ Freight Containers from the Port of Djibouti to its Warehouse in Shager City (Bid No. HE/3020/04/2026)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter (Oct 21, 2026) የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 16/2019 የጨረታ ዘዴ፡- የሁለት ደረጃ ጨረታ (TWO Stage Bidding)

ኤ.ዲ.ኤም ኃ/የ/የግል ማህበር (ራማዳ አዲስ ሆቴል) በህንጻዉ መግቢያ የሚገኘውን በረንዳ ለባህላዊ የቡና አገልግሎት የተቆላ፣ የተፈጨና የታሸገ ቡናን ለደንበኞች ለማቅረብና ለመሸጥ ለሚፈልጉ የታወቁና ልምድ ያላቸው የቡና ድርጅቶች/ አቅራቢዎች ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Ethiopian Football Federation (EFF) Invites Tenders to Participate in the Construction of Structural and Interior Works of the 3rd Floor of the Building Owned by EFF

Reporter (Oct 21, 2026) INVITATION TO SELECTED BIDDERS ETHIOPIAN FOOTBALL FEDERATION (EFF) wishes to invite tenders to participate in the

ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በአዲስ አበባ ከተማ በዋናው መስሪያ ቤት እና በቦሌ አቬየሽን ውስጥ የሚገኘውን ለካፍቴሪያ/ለሬስቶራንት አገልግሎት የሚውል ቦታ ለማስተዳደር ብቁ የሆኑ እና ተሞክሮ ያላቸውን አገልግሎት ሰጪዎች አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል

Cordaid Ethiopia Expression of Interest (EOI) for Strategic Partner Mapping (Tender No. 010-011/2026) — Exclusively Intended for NGOs and Civil Society Organisations (CSOs) Based in Ethiopia

Reporter (Oct 21, 2026) TERMS OF REFERENCE-Tender No. 010-011/2026 Expression of Interest (EOI): Strategic Partner Mapping This call is exclusively

ኦርቢስ ንግድና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ. በመጋዘኑ የቆዩ የተለያዩ ዓይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን (የመርሰዲስ፣ የቦሽ፣ የሬኖልት፣ ቦማግ)፣ የኮሚዩኒኬሽን መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች (ሞቶሮላ) እንዲሁም መርሰዲስ ቤንዝ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል