Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሊፍት ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2/2019 ዓ.ም እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ

እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ በሙያው በቂ ልምድና ችሎታ ያላቸውን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪው

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ ጨረታ

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ ቀን 20/01/2019 ዓ/ም እና 23/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች