Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/051/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and interested potential bidders for the procurement of different items as per

Dashen Bank S.C. is Inviting National Competitive Bids for Two Separate Procurement Categories.

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳዳር በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራ ዩኒዩን ኃ/የተወሰነ ለዩንዩኑ ምርት እና ግብአት ለማጓጓዝ አገልግሎት የሚውል ሲኖ ካሶኒ 2025 ሞዴል ባለ 400 (አራት መቶ) የፈረስ ጉልበት የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቤንች ሸኮ/ዞን/የሰ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መኪና ጎማ፣ ፎቶ ካሜራ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሎት 1 የተሸከርካሪ መኪና ጎማ ሎት 2 የፎቶ ካሜራ ሎት 3 የደንብ ልብስ በቤንች

SOS Children’s Village, Tigray CVW, is Seeking Bids for the Supply of Various ICT Materials.

2merkato.com(Feb 27, 2026) Reference No-መቀአስተ-/02/2026Date February 27 /2026 INVITATION TO TENDER(Open Aired Bid) FOR ICT Materials LOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S MekelleSUBMISSION

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ በመራኛ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመት እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ስኬት ባንክ አ.ማ. የጥበቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የጥበቃ አገልግሎት ግልጽ ጨረታ ገዥ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SB/OT/NCB/11/06/2018 ስኬት ባንክ አ.ማ የባንኩ ዋና መ/ቤት 2

Ethiopian Customs Commission Adama Branch Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Items

Government (Mar 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d7ceac5f-b577-4cf0-a305-0c6736a86134/open  Invitation to

በደቡብ ክልል የጌዲኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም በተገኘ የበጀት ድጋፍ በገደብ ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት አማካኝነት የሚገነባ የቁም እንስሳት ገበያ ማዕከል ግንባታ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፎቶግራፍ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መስያ ቁጥር AAM 08/2018 የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት

የተሽከርካሪዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመ/አመልካች ኦሮሚያ ባንክ አማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አልፉ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 05, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት ወይንሸት ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ የኔነሽ ጅማ (4 ሰዎች)