Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 52 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/raM/GJ/4/2018 እንዲሁም በ2010 በጀት

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥስ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የከባድ ተሽከርካሪ መኪና መለዋወጫ እና የጋራዥ አላቂ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የአብዲ ጃርሶ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለት/ቤት የሰራተኞች የካፌ አገልግሎት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የአብዲ ጃርሶ ት /ቤት ለ2019

የካ ምስራቅ ጮራ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በመጀመሪያ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የሞረትና ጅሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግዥ/ንብ/አስ/ቡድን በ2018 በጀት አመት በወረዳው ላሉ ሴ/መ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የአብዲ ጃርሶ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ምክንያት የተወረሱ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026)  የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሐራጅ  ጨረታማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ10/2019 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ

በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣

ኬ.ኤች.ኬ.ዋይ.ኬ. ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም. የሂሳብ ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የኦዲት ስራ ጨረታና ድንገተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ማስታወቂያ 1. አክሲዮን ማህበራችን የ2018 ዓ.ም የሂሳብ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩከ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩከ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ