Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የምንጠቀምበት 10% ፈሳሽ ሶዲየም ሃይፖክሎራይት (sodium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን 10% ፈሳሽ ሶዲየም ሃይፖክሎራይት (sodium Hypochlorite) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ፈጽሞ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ፤የግዥ መለያ ቁጥር 002/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2019

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የሠራተኛ ዳቦ ቤት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

R&D Group Invites Eligible and Qualified Marketing and Event Agencies to Submit Proposals for the Global Outsourcing Event in Ethiopia Under the Entrepreneurship in the Digital and Gig Economy (EDGE) Program (Tender No: R&D/EDGE/RFP/019/2026).

Medical Teams International (MTI) Invites Eligible and Qualified Contractors to Submit Sealed Bids for the Construction of Women’s and Girls Safe Spaces (WGSS) and 4-Stance Latrines Across Humera, Welkayt, and Maitsebri Sites (3 Lots) Under Bid Reference Number MTI/004/2026.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ሻሸመኔ ዲስትሪክት) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ስፋቱ 25.33 ካ.ሜ. የሆነ የጋራ መኖሪያ ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ (ሐራጅ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Railways Corporation (ERC) Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Suppliers for the Procurement of Transportation Services for Rails, Locomotives, Reach Stackers, Transformers, and Optic Cable Consignments (3 Lots) Under Procurement Reference Number ERC/BDD/EP/B 075/2026.

አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች (መኖሪያ ቤቶች እና አይሱዙ ተሽከርካሪ) በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Development and Social Services Commission (EECMY-DASSC) Announces a Deadline Extension for the Expression of Interest (EOI) for Consultancy Services Regarding the Implementation and Use of a Supplier Database System.

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኢአርፒ ሲስተም ትግበራ ከነአማካሪዎቹ (ERP Implementation – 8 Modules Including Vehicle Maintenance & Fleet Management System With Advisors) በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን (ECMA) ባለው በጀት የኦዲዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን አገልግሎት (Audio-Visual Production Services) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Oct 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ EGMA/NCB/OB/04/2019 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን  ባለው በጀት የኦዶ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን አገልግሎት ግዥ

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Maintenance of Containers, Borehole Pumping Test, and Printing Services (3 Lots) Under Bid Reference Number ERCS/GDS/SVC/0065/26.