Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 04, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አለሚቱ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዘነበ ብርሃኑ ግዛው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.46929 በ03/11/2007ዓ.ም እና የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 03, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ብግጨ 04/2018 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ባዘጋጃቸው የካፌና ሬስቶራንት የአገልግሎት መስጫ ህንጻ 843 ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በኪራይ ህንጻ ለማከራየት በካፌና
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ባዘጋጃቸው የካፌና ሬስቶራንት የአገልግሎት መስጫ ህንጻ 843 ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በኪራይ ህንጻ ለማከራየት በካፌና ሬስቶራንት ዘርፍ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን በማወዳደር ለሶስት አመት ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 03, 2026) የጨረታሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 001 ፣002፣003፣004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/09/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሸከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካው የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሸከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ አዉቶሞቢል መኪና መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለ3ተኛ ግዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋስ ስም
Office Of Federal Auditor General: Procurement of Traditional Cloths for Men and Women’s
Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/77922cb4-4d0a-42e8-8c7e-dcb4d1c034b7/open Lot Information
Addis Ababa University: Procurement of ICT Equipment
Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bfa1039a-2b2e-46dd-83bb-8f503c990e07/open Lot Information
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ፣ የቧንቧ እና የግንባታ ዕቃዎች ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EAC 032/2018 ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ፣ የቧንቧ
ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ጌታቸው አባት ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ጌታቸው አባት ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና
ስኬት ባንክ አ.ማ. ነሐሴ 18 ቀን 2017 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ ላይ የእርምት ማስታወቂያ አውጥቷል
Reporter (May 03, 2026) የእርምት ማስታወቂያ ባንካችን ነሐሴ 18 ቀን 2017 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በዋስትናነት የተያዘ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሀርቡ ማደክር ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች
ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል