Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የንግድ ሱቅ እና ፓርኪንግ ጨረታ ማስታወቂያ ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ.ማ በመርካቶ አካባቢ ልዩ ስሙ አሜሪካ ግቢ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ ከዚህ በታች
ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ.ማ የንግድ ሱቆች እና የፓርኪንግ ቦታ በጨረታ ማከራየት ይፈልጋል
Reporter (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 29/2018 በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲያስችለን ብዛት ሶስት/3/ Samsung Golaxy $25 Ultra
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲያስችለን ብዛት ሶስት/3/ Samsung Golaxy $25 Ultra በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 29/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 28/2018 የ2018 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት፡– 1.
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ2018 በጀት ዓመት አመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Furniture
Government (Jun 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/efdd2af6-7c3d-477f-b652-fe15351682b8/open Lot Information
የቦታው ስፋት 1201 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አሊ ሳለህ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አይሻ ያሲን መካከል ስላለው
የፈረንጅ ላሞች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መንበረ ገለታ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ታደለች ታዬ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው
በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 19, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር-ESLSE/P&T/ REQ/2025/02998 በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ
የቦታ ስፋት 374 ካ.ሜ. ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት አቶ ደረጀ ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ቅዱስ ሞገስ መካከል
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እየሩሳሌም መስፍን እና የፍ/ባለዕዳ እነ ዘውዴ ሃይለጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የቦታ ስፋት 345 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት አቶ ሙባረክ ረዲ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሁለተኛ ደረጃ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በፋይናንስም አልማሎት መሰረት ለዮሴፍ እና
ራከሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግል ማህበር በኤሌክትሮሜካኒካል፣ በኤሌክትሪካል፤ ሶላር ፓወር፤ በኬሚካል፣ ኮንስትራክሽን ማሺነሪዎችና መለዋወጫ ዕቃዎች እንዲሁም ተዛማጅ በሆኑ የንግድ ሥራ ዘርፍ ብቻ ላይ ለሚሰማሩ ተጫራቾች ሱቆቹን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 19, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር: (Rebid) RAC/01/2018 ራከሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል