Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Mar 26, 2026) የውጭ ኦዲተር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የመጣ) ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና አግባብነት ባላቸው የፋይናንስ ደንቦች መሠረት ለተከታታይ ሦስት ዓመታት
ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር ለተከታታይ ሦስት ዓመታት (ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም) የድርጅቱን ዓመታዊ የሂሳብ መዛግብት የሚመረምር እና የኦዲት ሪፖርት የሚያቀርብ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እስክራፕ
በአብክመ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ ንብረቶች በሃራጅ በግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ
በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ ደ/ወ/ው/ኢ/ጽ/ቤት ከማህበረሰብና ከአልማ በተገኘ የበጀት ምንጭ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንድቃ ጎጥ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አንድ መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ለማስገንባት ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የባንጃ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ቋሚ እቃ ጀነሬተር፣ የመኪና ጎማ ከነካላማዳሪው፣ የጽዳት እቃ እንዲሁም ሌሎች አላቂ እቃዎች ከመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር
የ360 ካሬ ሜትር ቤትና ቦታ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Dec 08, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ሞላ ከበደ እና በአፈ/ተከሣሾች 1ኛ. አቶ አሰፋ አድማስ፣ 2ኛ. ደሳለው ዋሴ፣ 3ኛ.
የቻግኒ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቻግኒ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቻግኒ ከተማ አስተዳደር
የቢቡኝ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ በ2018 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ በ2018 በጀት አመት
የአብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማሰታወቂያ የአብክመ ገቢዎች ቢሮ
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Dec 08, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሞላ ከበደ እና በአፈ/ተከሳሽ ደሳለው ዋሴ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ
የተሸከርካሪ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ መሰለ የኔት
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Dec 08, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አቶ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አቡየ ቢተው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደባይ ጥላት ግን ወረዳ የቁይ ከተማ መሪ ማዘጋጀ ቤት በ2018 የበጀት አመት በከተማ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን