Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat (Apr 11, 2026) የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኮንሶ ዞን የኮልሜ ማዘጋጃ ቤት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ

ኮልሜ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት ለመኖሪያ የተዘጋጀ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 014/18 ድርጅታችን የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ፍሬወይኒ መሠረት እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሙሴ ሸዋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 93575

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 11, 2026)  ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ባንክ አማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሽኩዳድ ጠቅላላ ንግድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/300570 በሐምሌ

የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 201 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ እቃዎች እና ተሽከርካሪ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር_17/2018 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ IV፣ ጥቅል

The Ministry of Agriculture Invites Sealed Bids for the Construction of New Veterinary Regional Laboratories in Jigjiga (Somali Region) and Demeka (South Ethiopia Region)

Ethiopian Herald(Jan 07, 2026) Specific Procurement Notice Project Name: De-Risking, Inclusion and Value Enhancement (DRIVE) of Pastoral Economies in the

The Ministry of Agriculture Invites Sealed Bids for the Construction of New Livestock Quarantine Stations in Two Lots: Gumbi Bordode and Moyale, Both in the Oromia Region.

Ethiopian Herald(Jan 07, 2026) Specific Procurement Notice Project Name: De-Risking, Inclusion and Value Enhancement (DRIVE) of Pastoral Economies in the

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 07, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ የሸዋሮቢት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 07, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 02/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ የሸዋሮቢት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

የጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል የዶዘርና ባለጎማ ኤክስቫተር ኪራይ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018የዶዘርና ኤክስካባተር ባለጎማ ኪራይ ጨረታ የተጫራቾች መመሪያ ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ

የፍቅር ልጆች ማህበር በትግራይ ከልል ደቡባዊ ምስራቅ ዞን በስሓርቲ ወረዳ ለሚማሩ ተማሪዎች የመማሪያ ክፍል እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ትምህርት ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተለያዩ የቢሮ የጽዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ad52393e-303b-4ee2-9bde-d39cc00173c0/open Reference

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የጦራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል