Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጸደይ ባንክ አ.ማ ለወ/ሮ መሰረት ተሻገር ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በካርታ ቁጥር K/አብ–01007 የተመዘገበ

ፀደይ ባንክ /አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የመጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን እንዲሁም በሜክሲኮ አካባቢ በሚገኝ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ Design, Supply, Fabrication, Erection & Completion of G+3 Cold Formed Steel (CFS) Office Building በስቲል ብረታ ብረት መገጣጠሚያ (Steel Structure) የግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይጋብዛል

የጅማ ዩኒቨርስቲ ገቢ ማመንጫና ኢንቨስትመንት ዳይሬክቶሬት ለጅማ ዩኒቨርስቲ ሞዴል ኮሚኒቲ ፋርማሲ አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይጋብዛል

Addis Zemen (Oct 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ዩኒቨርስቲ ገቢ ማመንጫና ኢንቨስትመንት ዳይሬክቶሬት ለጅማ ዩኒቨርስቲ ሞዴል ኮሚኒቲ ፋርማሲ አገልግሎት የሚዉሉ

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ውስጥ የጥገና የማስዋብ ስራና ኢንተሪየር ዲዛይን አጫርተን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ውስጥ የጥገና የማስዋብ ስራና ኢንተሪየር

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የመኪና ጐማ 185/65 R14 እና የመኪና ባትሪ 12V 45AM Positive በግራ የሆነ ለያሪስ መኪና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Oct 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c61d9d89-8021-4174-bcbf-2d428c3493fd/open Lot Information

Office Of Federal Auditor General፡ Procurement of Car Battery

Government (Oct 21, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a2aaba82-b8ec-4db7-94e6-28596ffebf82/open Lot Information

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ:- ለጨረታ ቁጥር DC/SF/77/2026 ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 21, 2026) የጨረታ ቁጥር DC /SF/77/2026 ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት አሳላ ከተማ ለሚገኛዉ የቢሮ ህንጻ 46 (አርባ ስድስት) የተለያዩ ልኬት ላለቸዉ መስኮቶች መጋረጃ ሰፍተዉ አጓጉዘዉ ገጥመዉ የሚያሰረክቡ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Insurance Corporation Invites Eligible Bidders for the Supply of IT Equipment Categorized Into Four Lots: Lot 1 (Desktop and Laptop Computers), Lot 2 (Multi-purpose, Color, and Print-only Printers, and Photocopy Machines), Lot 3 (UPS), and Lot 4 (Medium and High Capacity Servers).

በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ጎማ በግልፅ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OSE/DA/0003/2019 በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት 50/ሀምሳ/ መለያዉ ቁጥሩ 750R16