Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ በድጋሜ የወጣ 1, ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ 2, ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ፣ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና በአፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ፤ንብረትነቱ የአፈጻጸም ተከሳሽ

የቡሬ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Government (Apr 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/aaef4a12-33e5-4d3b-a1d9-3de76033b6f2/open  Invitation to Bid “Procurement of Medical Devices” Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0082-2018-BID-OpenProcurement Category:

Adama Science and Technology University: Procurement of Medical Devices

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ አ/አንደኛና የመ/ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃ፣ የደንብ ልብስ እና የፅዳት እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Industrial Parks Development Corporation (IPDC) Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Provision of Comprehensive Security Services

Addis Zemen(Jan 13, 2026) Invitation for Bids (IFB) Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) Industrial Parks Development Corporation (IPDC) Mekelle

ዕድገት በኤች አይ ቪ ኤድስ ወላጆቻቸውን ላጡ ህጻናት የበጎ አድራጎት ማህበር የ2025 ዓ.ም. የሂሳብ ኦዲት ሥራ ማሰራት የፈለገ በመሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

ዕድገት በኤች አይ ቪ ኤድስ ወላጆቻቸውን ላጡ ህጻናት የበጎ አድራጎት ማህበር የ2025 ዓ.ም. የሂሳብ ኦዲት ሥራ ማሰራት የፈለገ በመሆኑ በግልጽ

Arbaminch University:LOT – 73 – Procurement of Construction of Foundations for Wastewater Treatment Plant & Potable Water Treatment and Construction of Oxygen Gas and Incinerator Rooms

Government(Jan 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/323eeb50-bfdb-4545-acd9-9b61abe87885/open Reference

Ethiopian Roads Administration:Tender T-71 -Procurement of Combination Vibratory Roller 9 Ton with Field Kits of Spare Parts

Government(Jan 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/62cc57a4-aa98-45a5-8d0b-af426299bbb7/open Reference

Wolkite University: ሎት 29 የማህበረሰብ አገልግሎት የሚውል ቋሚ የስፖርት እቃዎች ግዥ(2018)

Government(Jan 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3f337ad0-5339-49d7-8e8d-3589dcc7d132/open Reference

Wolkite University: ሎት 21 ለስፖርት ሳይንስ ት/ት ክፍል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስፖርት እቃዎች ግዥ

Government(Jan 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f2345157-de0f-4eca-9d2f-92473271fd0d/open Reference

የመሬት ሽያጭ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 13, 2026) የ10ኛ ዙር የመሬት ሽያጭ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በኦሮሚያ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ አስተዳደር የወለዲ

በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የሰላም ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት በማዘጋጃ ቤቱ ግቢ ውስጥ የጽ/ቤት የሕዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ እና መፀዳጃ ቤት ግንባታ እና የቄራ አገልግሎት ግንባታ ለማሠራት ይፈልጋል