Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 36/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ሞተር ሳይክሎችና ተሽከርካሪዎች የሞተርሳይክል እና
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢ ፕድ 022/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የዲጂታል ሚዲያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፤
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የዲጂታል ሚዲያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government (May 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c71fd00d-9e98-4f39-b4b6-8846be8251bd/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Machinery” Procurement Reference No:
Borana Universty Would Like to Procure Diesel Generator
Government (May 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a0ec750b-5b28-4d55-99ee-5a1c2352f521/open Invitation to Bid “Procurement of Tyre” Procurement Reference No: WU-NCB-G-0162-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type:
Wollo University: Procurement of Tyre
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 5 የክልል ኤርፖርቶች ውስጥ የዱር እንስሳት አደጋ ሥነ-ምህዳራዊ ምርመራ እና ትንተና ጥናት (ECOLOGICAL INVESTIGATION AND ANALYSIS OF WILDLIFE HAZARD AT ETHIOPIAN AIRPORTS) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ -SSNT-T 611 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 5 የክልል
የጋራ መኖሪያ ኮንዶሚኒየም ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ አቶ ቶፊቅ አጎዢ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዚያዳ ወርቄ መካከል
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ Integrated Feet and Tracking System (including Installation of Tracking Device) በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ዉስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-06/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ integrated feet
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሰራተኛ ካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ
የኮንዶሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ አበባ እጅጉ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መንግስቱ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ
የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽሕፈት ቤት ለሴፍትኔት ፕሮግራም የሙያ ግንባታ ሥራ ማስፈፀሚያ ግልጋሎት የሚውል የተማሪዎች የመማሪያ ክፍል የግንባታ ሥራ በቀበሌ 06፣ የቴሌ ታወር እና የግሪነሪ አጥር ግንባታ ሥራ በቀበሌ 01፣ በቪዥን ላይብረሪ የግሪነሪ አጥር ግንባታ ሥራ በቀበሌ 01 በሴፍትኔት ለፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ተብሎ ከፀደቀ በጀት በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 14, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽሕፈት ቤት ለሴፍትኔት ፕሮግራም የሙያ ግንባታ ሥራ ማስፈፀሚያ
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ
የመቀሌ ከተማ አስተዳደር እቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት የተለያዩ ግንባታዎች እና የተለያዩ ስራዎችን ግልጋሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመቀሌ ከተማ አስተዳደር እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ የሚገኙ ከ/ከተሞች የሚሰሩ የተለያዩ ግንባታዎች
የድሬዳዋ ደበረ በረከት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የሆነ ኮደ 5 ደረ 00084 ሱዙኪ መኪናን ደብሩ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ንብረትነቱ የድሬዳዋ ደበረ በረከት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የሆነ ኮደ 5 ደረ 00084