Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድጋሚ የጨረታ ቁጥር ኬኢኮአመኬፋ 004/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ብዛታቸው 15 አስራ አምስት የሚሆኑ CCTV
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ CCTV Camera ለማስገጠም በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዙህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- በድጋሚ ጨረታ የሚወጡ የእቃ የአገልግሎት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሮል ወረቀት 80×60 ግዥ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና አቅርቦት ግዥ እና አይብ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል DAP እና UREA
ምዕራብ ሸዋ ዞን የቦሬ ባኮ (ኃ/የተ) የገበሬዎች ሕ/ሥራ ዩኒዬ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 03, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ ጎ/ዞ/ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 1 የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንባታ ሎት 2 የውኃ ጥራት እቃዎች
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና የእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን አግባብነት ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 016/17 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና የእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ የእንስሳት ዝርያ
ጂኦማትሪክስ ኃላ/የተ/የግ/ማ አድራሻ ኢአ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ መብራት ኃይል የሚገኝ ሲሆን ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም ዴስክ ቶፕ፣ ኮምፒውተሮች፣ ላፕቶፖች፣ የተለያዩ ፕሪንተሮች፣ ስካነር እንዲሁም የቢሮ ጠረጴዛዎች፣ ተሽከርካሪ ወንበሮች፣ ለመስክ አገልግሎት የሚውሉ አልጋዎች፣ ድንኳኖችንና ፍራሾችን ወዘተ… በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጂኦማትሪክስ ኃላ/የተ/የግ/ማ አድራሻ ኢአ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ መብራት ኃይል የሚገኝ ሲሆን ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ፍቃዱ አበራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ት ሚኒያ አበራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር እስቴሽነሪ ዕቃ፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ቋሚ የቢሮ እቃ፣ ህትመት፣ ዲኮር እና የሞንታርቦ ኪራይ፣ የመኪና ኪራይ፣ መስተንግዶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማስራት/ ይፈልጋል
ለአንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 አስተዳደር በ2016 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ህንፃ መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-002/2017 ዓ.ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት በአውሮፓ
የአ/ከ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 የአ/ከ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያ፣
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Menopur 75iu Inj for IVF Center of the College
Invitation for Bid Menopur 75iu inj for IVF Center of the College Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0773-2016-PUR Object of
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ አካባቢ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቢያንስ 150 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ በውስጡ አራት ክፍል ያለው የቢሮ ኪራይ አገልግሎት ለአንድ ዓመት በሚቆይ የውል ስምምነት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የቢሮ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/01/2017 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ አካባቢ ለቢሮ አገልግሎት
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽ/መሳሪያዎች እና የስፖርት ትጥቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-017/001/2017 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል ሎት አንድ –